አባዱላም ሙላቱም ተሳትፈዋል፡፡

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

አባዱላም ሙላቱም ተሳትፈዋል፡፡

Postby ዘርዐይ ደረስ » Mon Oct 09, 2017 1:43 pm

ዛሬ በተጀመረው የ'ህዝብ ተወካዮች' ና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የጋራ ስብሰባ ላይ የ'ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት' አፈ-ጉባኤ አቶ አባዱላ ገመዳም ሆነ ፕሬዝደንቱ አቶ ሙላቱ ተሾመ የተለመደውን የሥራ ድርሻቸውን እየተወጡ ነው፡፡
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 924
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: አባዱላም ሙላቱም ተሳትፈዋል፡፡

Postby ዘርዐይ ደረስ » Sat Nov 18, 2017 8:37 pm

የፕሬዚዳንት ሙላቱ መልቀቂያ መጠየቅን በተመለከተ ከአሉባልታ በቀር የተጨበጨ መረጃ የለም::በረከት ስምዖን በተደጋጋሚ ጠይቆ ተቀባይነት ሳያገኝ ቀርቶ የአሁኑ የመልቀቂያ ጥያቄ ግን የአዎንታ መልስ እንዳገኘ ገዢው ፓርቲ ይፋ አድርጎታል::አባዱላ ገመዳ መጠየቁ እውነት ቢሆንም ጥያቄውን እንዲያነሳ እየተመከረ መሆኑን ሰምተናል::እንደመሰለኝ ገዢው ፓርቲ ፈቃደኛ ካልሆነ በቃኝ ብሎ መውጣት የሚቻል ነገር አይደለም::
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 924
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests