አባዱላም ሙላቱም ተሳትፈዋል፡፡

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

አባዱላም ሙላቱም ተሳትፈዋል፡፡

Postby ዘርዐይ ደረስ » Mon Oct 09, 2017 1:43 pm

ዛሬ በተጀመረው የ'ህዝብ ተወካዮች' ና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የጋራ ስብሰባ ላይ የ'ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት' አፈ-ጉባኤ አቶ አባዱላ ገመዳም ሆነ ፕሬዝደንቱ አቶ ሙላቱ ተሾመ የተለመደውን የሥራ ድርሻቸውን እየተወጡ ነው፡፡
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1088
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: አባዱላም ሙላቱም ተሳትፈዋል፡፡

Postby ዘርዐይ ደረስ » Sat Nov 18, 2017 8:37 pm

የፕሬዚዳንት ሙላቱ መልቀቂያ መጠየቅን በተመለከተ ከአሉባልታ በቀር የተጨበጨ መረጃ የለም::በረከት ስምዖን በተደጋጋሚ ጠይቆ ተቀባይነት ሳያገኝ ቀርቶ የአሁኑ የመልቀቂያ ጥያቄ ግን የአዎንታ መልስ እንዳገኘ ገዢው ፓርቲ ይፋ አድርጎታል::አባዱላ ገመዳ መጠየቁ እውነት ቢሆንም ጥያቄውን እንዲያነሳ እየተመከረ መሆኑን ሰምተናል::እንደመሰለኝ ገዢው ፓርቲ ፈቃደኛ ካልሆነ በቃኝ ብሎ መውጣት የሚቻል ነገር አይደለም::
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1088
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: አባዱላም ሙላቱም ተሳትፈዋል፡፡

Postby ዘርዐይ ደረስ » Fri Mar 02, 2018 10:55 pm

እስካሁን እንዳየነው አባዱላም ሆነ በረከት የሥልጣን መልቀቂያ ጥያቂያቸው አዎንታዊ ምላሽ አላገኘም።የእነርሱ ተቀባይነት ሳያገኝ የኃይለማርያም ማግኘቱ በርካታ ጥያቄዎችን አጭሮብኛል።ፕሬዚደንት ሙላቱ ተሾመ ግን ከአሉባልታ በስተቀር ጠይቀው እንደነበር እንኳን የሚገልፅ አስተማማኝ ማረጋገጫ አላገኘሁም።
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1088
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 6 guests