ለመጀመርይ ግዜ 33ቱ የሰይጣን ሕወሓት መንግስት ደህንነቶች በፎቶ ተጋለጡ!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬


Re: ለመጀመርይ ግዜ 33ቱ የሰይጣን ሕወሓት መንግስት ደህንነቶች በፎቶ ተጋለጡ!

Postby እሰፋ ማሩ » Wed Oct 11, 2017 12:24 pm

ውድ ኳስሜዳ
በትጋትና በተአማኒነት ያለመታከት ስለምታቀርበው የሃገራችን ኢትዮጲያ ዘገባ እጅግ እጥፍ ምስጋና ይድረስህ፡፡
በትክክል እነዚህ ነፈሰገዳዮች ፊታቸው ላይ በግፍ የሚያፈሱት ደም የሚነበብ አረመኔ ገራፊዎች የወንድና የሴት ልጅ ብልት ተልታዮች ጎሮሮ በሴንጢ ቀዳጆች የውስጥ እግር በኮረንቲ ገመድ በጣቂዎች መሆናቸው ይመሰክራል፡፡የቁርጥቀን ልጆች በአዚህ አረመኔዎች ግፍ የደርሰባቸውና ዘመዶቻቸው የታረዱባቸው ፎቶዋቸውን በማስታወስ ለአለም የሰው ልጅ መብት አስከባሪ እንዲያመለክቱና በእነዚህ አረመኔዎች ላይ ፍርድ እንዲሰጥ የሚቻለንን ሁሉ እናደርጋለን፡፡
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1504
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: ብልሀት and 3 guests