በሻሸመኔ፣ አምቦ እና በባሌ፣ አጋርፋ ከፍተኛ ሰላማዊ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው።

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

በሻሸመኔ፣ አምቦ እና በባሌ፣ አጋርፋ ከፍተኛ ሰላማዊ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው።

Postby ኳስሜዳ » Wed Oct 11, 2017 6:40 pm

ህዝቡ ወያኔን የሚያወግዙና ከስልጣን እንዲወርድ ፣ የታሰሩት የፖለቲካ እስረኞች እንዲፈቱ የሚጠይቁ መፈክሮችን እያሰማ ነው።
https://www.facebook.com/10000804205928 ... 813667768/
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2140
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: በሻሸመኔ፣ አምቦ እና በባሌ፣ አጋርፋ ከፍተኛ ሰላማዊ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው።

Postby ኳስሜዳ » Wed Oct 11, 2017 7:10 pm

አሸባሪው የ ሕወሓት የአጋዚ ሰራዊት በሻሸመኔ በሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ በከፈተው ተኩሶ 4 ሲገደሉ 19 ቆስለዋል !
https://www.facebook.com/photo.php?fbid ... 623&type=3
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2140
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: በሻሸመኔ፣ አምቦ እና በባሌ፣ አጋርፋ ከፍተኛ ሰላማዊ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው።

Postby እሰፋ ማሩ » Wed Oct 11, 2017 9:38 pm

የግፍ አሰተደደር ሁሉ በህዝብ ቁጣ እንደሚወገድ ታሪክ ምስክር ነው፡፡ወያኔም ታማኝ ባንዳዎቹ እየከዱት በውስጥ ቅራኔም እየተወጠረ መቀበሪያው ደረሰ!
ኳስሜዳ wrote:አሸባሪው የ ሕወሓት የአጋዚ ሰራዊት በሻሸመኔ በሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ በከፈተው ተኩሶ 4 ሲገደሉ 19 ቆስለዋል !
https://www.facebook.com/photo.php?fbid ... 623&type=3
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1504
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests