ተመሰገን ደሣለኝ ተፈታ!!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ተመሰገን ደሣለኝ ተፈታ!!

Postby ዘርዐይ ደረስ » Sun Oct 15, 2017 8:21 pm

የፍትህ ጋዜጣ አዘጋጅ የነበረውና የህወሃት ኢህአዴግ ሥርዓትን በፅኑ በመቃወምና በማጋለጥ የታወቀው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሣለኝ ከሶስት ዓመታት እስር በኋላ በዛሬው እለት ተፈቷል፡፡ተመስገን ከተፈታ በኋላ ለጋዜጠኞች በሰጠው ቃለመጠይቅ መጀመርያውኑም መታሰር አልነበረብኝም በመፈታቴ ግን ደስተኛ ነኝ ከማለቱ በተጨማሪ በተለይም እናቴን በህይወት ማግኘቴ ደስታዬን ከፍ አድርጎታል ብሏል፡፡
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1034
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: ተመሰገን ደሣለኝ ተፈታ!!

Postby ዘረ ያቆብ » Mon Oct 16, 2017 3:23 pm

እልል ብለናል ! መረራ፤ በቀለ ፤ አንዷለም ...ዦን 9ኝም ገና ይለቀቃል ! ህወሃት ኢህአዴግም መግቢያውን ይፈልጋል!
ዘረ ያቆብ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 123
Joined: Fri Aug 22, 2003 1:10 am


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests