መረጃ እየመጣ ነዉ . . . . ህወሃታዊያኑ ከፍተኛ ጭንቅ እና ትርምስ ዉስጥ ገብተዋል!!!!!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

መረጃ እየመጣ ነዉ . . . . ህወሃታዊያኑ ከፍተኛ ጭንቅ እና ትርምስ ዉስጥ ገብተዋል!!!!!

Postby ኳስሜዳ » Wed Oct 18, 2017 3:03 pm

ብሄራዊ መረጃዉ በቀጥታ መንገድ ስላጣኑን ለወታደራዊ ደህንነቱ በማስረከብ ላይ ይገኛል፡፡ እነ ሳሞራ የኑስ ባለስልጣናቱን በየግል ማስፈራራት ጀምረዋል . . . የብሄራዊ መረጃዉ ጌታቸዉ አሰፋ እና ዳይሬክተሯ ሐድራ አበራ በስራ ገበታቸዉ ላይ ከተገኙ ሳምንታት አስቆጥረዋል።

ቤተ መንስቱን በቀጥታ መመሪያ የሳሞራ የኑስ ትእዛዝ እያስተዳደረዉ ሲሆን የፌደራል ፖሊስና ህዝዊ ፖሊስ አዛዦች የሚሰጡት ማንኛዉም ትእዛዝ ወደ መከላከያ ሚኒስቴሩ ቀድም እንዲደርስ እየተደረገ ነዉ።

ህወሃት በግልጽ ወደ ወታደራዊ አንባገነንነት ከመሸጋገር አልፋ ስልጣኑን በቀጥታ ለጫካ ሚሊተሪዉ አስረክባለች።

ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ !
ልዑል አለሜ

Image
http://www.satenaw.com/amharic/archives/39475
Last edited by ኳስሜዳ on Wed Oct 18, 2017 11:35 pm, edited 1 time in total.
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2140
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: መረጃ እየመጣ ነዉ . . . . ህወሃዊያኑ ከፍተኛ ጭንቅ እና ትርምስ ዉስጥ ገብተዋል!!!

Postby እሰፋ ማሩ » Wed Oct 18, 2017 9:09 pm

ኳስሜዳ
ሊሰረቅ የማይቻለውን ተራራ የሰረቀው ጉደኛው ወያኔ ሊደፋ ነው እልልል አሁን የሚጠበቀው ሁሉም የህዝብ ወገኖች ልዩነት በማቻቻል የጋራ ትግሉን ማጠናከር የወያኔን ቀብር ያፋጥናል፡፡ግፈኛ ነፍሰገዳዮች ምንጊዜም በህዝብ ትግል መውደቃቸው አይቀርም፡፡

ኳስሜዳ wrote:ብሄራዊ መረጃዉ በቀጥታ መንገድ ስላጣኑን ለወታደራዊ ደህንነቱ በማስረከብ ላይ ይገኛል፡፡ እነ ሳሞራ የኑስ ባለስልጣናቱን በየግል ማስፈራራት ጀምረዋል . . . የብሄራዊ መረጃዉ ጌታቸዉ አሰፋ እና ዳይሬክተሯ ሐድራ አበራ በስራ ገበታቸዉ ላይ ከተገኙ ሳምንታት አስቆጥረዋል።

ቤተ መንስቱን በቀጥታ መመሪያ የሳሞራ የኑስ ትእዛዝ እያስተዳደረዉ ሲሆን የፌደራል ፖሊስና ህዝዊ ፖሊስ አዛዦች የሚሰጡት ማንኛዉም ትእዛዝ ወደ መከላከያ ሚኒስቴሩ ቀድም እንዲደርስ እየተደረገ ነዉ።

ህወሃት በግልጽ ወደ ወታደራዊ አንባገነንነት ከመሸጋገር አልፋ ስልጣኑን በቀጥታ ለጫካ ሚሊተሪዉ አስረክባለች።

ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ !
ልዑል አለሜ

Image
http://www.satenaw.com/amharic/archives/39475
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1504
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google Adsense [Bot] and 10 guests

cron