by ዘርዐይ ደረስ » Mon Oct 30, 2017 7:48 pm
በገ ዢው ፓርቲ በአሸባሪነት ተከሶ ለበርካታ ዓመታት በቃሊቲ እስር ቤት የሚገ ኘውና ከመታሰሩ በፊት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህ ር የነበረው የኦሮሞ መብት ታጋይ በቀለ ገ ርባ ከበርካታ ይግ ባኞችና ከብዙ ውጣ ውረድ በኋ ላ የዋስትና መብቱ እንዲከበርለት በዛሬው ዕለት በጠቅላይ ፍርድ ቤት ተወስኖለታል::ዋስትናውም 30 000 ብር እንደሆ ነ ተገ ልጿል::
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12