የNEW YORK ጥቃት

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የNEW YORK ጥቃት

Postby ቢተወደድ1 » Wed Nov 01, 2017 10:32 am

በትላንትናው እለት ኒው ዮርክ ከተማ ላይ ጥቃት ያደረሰው ግለሰብ "ቴሬሪስት" ሲባል፤ ላስ ቬጋስ ላይ ያንን ሁሉ ሕዝብ የጨረሰው ግን የአእምሮ በሽተኛ ሊሆን ይችላል ነበር የባለው፡፡ እንደዛም ሆኖ በሽተኛ ሳይሆን ቢግኝም "ቴሬሪስት" ብለው ለመጥራት ግን አልፈለጉም፡፡
ምድረ የግም 7 ደጋፊ this is America እያላቹህ እፋችሁን ስትከፍቱ፤ እዚች ላይ ምነው ድምጻችሁን ማሰማት አቃታቹህ???
ድሮስ እናቱን በቅጡ ያልረዳ ገገማ ፋራ ሁላ ትራፕ ከመጣ ወዲህ አፍሽም ቂጥሽም ተዘግቷል፡፡
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 214
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu

Re: የNEW YORK ጥቃት

Postby እሰፋ ማሩ » Wed Nov 01, 2017 12:46 pm

ህሊና ቢስ ወያኔ ብዙ ኪሳራ ያጋጠመው ቁማርተኛ ዜጋ በመዝናኛ ስፍራ ወገኖቹን የጨፈጨፈውን በሃይማኖት አክራሪነት አላሁኩበር ብሎ መንገደኞችን በመኪና ከፈጀ ሽብርተኛ መለየት አቃተው ቅቅቅቅ በዚህ ጠንጋራ አመለካከት ነው በሰላም የፖለቲካ አስተያየት የዘገቡትን ሽብርተኛ ብሎ የወያኔ ቡድን ዜጎቹን የሚያስረው፡፡ሽብርተኛ በእንግሊዝኛ terrorist ለሚለው የተሰጠው ትርጉም ለኒውዮርኩ ወንጀለኛና ለወያኔና መሰሎቹ እንጂ ለላስቬጋሱ ወንጀለኛ አይመጥንም፡፡
Definition of terrorist Oxford dictionary- The unlawful use of violence and intimidation, especially against civilians, in the pursuit of political aims.

ቢተወደድ1 wrote:በትላንትናው እለት ኒው ዮርክ ከተማ ላይ ጥቃት ያደረሰው ግለሰብ "ቴሬሪስት" ሲባል፤ ላስ ቬጋስ ላይ ያንን ሁሉ ሕዝብ የጨረሰው ግን የአእምሮ በሽተኛ ሊሆን ይችላል ነበር የባለው፡፡ እንደዛም ሆኖ በሽተኛ ሳይሆን ቢግኝም "ቴሬሪስት" ብለው ለመጥራት ግን አልፈለጉም፡፡
ምድረ የግም 7 ደጋፊ this is America እያላቹህ እፋችሁን ስትከፍቱ፤ እዚች ላይ ምነው ድምጻችሁን ማሰማት አቃታቹህ???
ድሮስ እናቱን በቅጡ ያልረዳ ገገማ ፋራ ሁላ ትራፕ ከመጣ ወዲህ አፍሽም ቂጥሽም ተዘግቷል፡፡
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1518
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: የNEW YORK ጥቃት

Postby ቢተወደድ1 » Wed Nov 01, 2017 2:52 pm

ዲክሽነሪም ማገላበጥ ትችልበታለህ፤
ጭንቅላትህን እንዴት ቢባዱት ነው የላስቬጋሱን ወንጀለኛ እይመጥንም የምትለው?
አይመጥነውም ባልከው አፍህ ይሄን አስቀምጠሀል
Definition of terrorist Oxford dictionary- The unlawful use of violence and intimidation, especially against civilians, in the pursuit of political aims.

ለካስ ከደደብ ጋር ነው የማወራው፣
እንዳንተ አይነቱን ሰው ኮኮናት ብለው እንደሚጠሩት ታውቃለህ???
ትንሽ እውቀት እንዴት አደገኛ ነች!!!

እሰፋ ማሩ wrote:ህሊና ቢስ ወያኔ ብዙ ኪሳራ ያጋጠመው ቁማርተኛ ዜጋ በመዝናኛ ስፍራ ወገኖቹን የጨፈጨፈውን በሃይማኖት አክራሪነት አላሁኩበር ብሎ መንገደኞችን በመኪና ከፈጀ ሽብርተኛ መለየት አቃተው ቅቅቅቅ በዚህ ጠንጋራ አመለካከት ነው በሰላም የፖለቲካ አስተያየት የዘገቡትን ሽብርተኛ ብሎ የወያኔ ቡድን ዜጎቹን የሚያስረው፡፡ሽብርተኛ በእንግሊዝኛ terrorist ለሚለው የተሰጠው ትርጉም ለኒውዮርኩ ወንጀለኛና ለወያኔና መሰሎቹ እንጂ ለላስቬጋሱ ወንጀለኛ አይመጥንም፡፡
Definition of terrorist Oxford dictionary- The unlawful use of violence and intimidation, especially against civilians, in the pursuit of political aims.

ቢተወደድ1 wrote:በትላንትናው እለት ኒው ዮርክ ከተማ ላይ ጥቃት ያደረሰው ግለሰብ "ቴሬሪስት" ሲባል፤ ላስ ቬጋስ ላይ ያንን ሁሉ ሕዝብ የጨረሰው ግን የአእምሮ በሽተኛ ሊሆን ይችላል ነበር የባለው፡፡ እንደዛም ሆኖ በሽተኛ ሳይሆን ቢግኝም "ቴሬሪስት" ብለው ለመጥራት ግን አልፈለጉም፡፡
ምድረ የግም 7 ደጋፊ this is America እያላቹህ እፋችሁን ስትከፍቱ፤ እዚች ላይ ምነው ድምጻችሁን ማሰማት አቃታቹህ???
ድሮስ እናቱን በቅጡ ያልረዳ ገገማ ፋራ ሁላ ትራፕ ከመጣ ወዲህ አፍሽም ቂጥሽም ተዘግቷል፡፡
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 214
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu

Re: የNEW YORK ጥቃት

Postby እሰፋ ማሩ » Thu Nov 02, 2017 4:16 am

ቢተወደድ1
የወቅቱ ብቸኛው ወያኔ በዋርካ
የኦክስፎርድ ዲክሽነሪ ካልተዋጠልህ የደደቢቱን አምጣና ስለ ሽብርተኛ አስተምረና ቅቅቅቅ
የደደቢቱ ዲክሽነሪ ታላቁ ተራራ ራስ ዳሽን በትግራይ ነው የሚለው እንዳይሆን አደራ ቅቅቅ
ወያኔዎች ሽብርተኛን ከወንጀለኛ ቀርቶ ሰላማዊ ተቃውሞን ከሁከተኛ መለየት አትችሉም፡፡
ሁሉም ሽብርተኛ ወንጀለኛ ሲሆን ሁሉም ወንጀለኛ ግን ሽብርተኛ አይደለም የላስቬጋሱ ወንጀለኛ እንጂ ሽብርተኛ አይደለም፡፡

ቢተወደድ1 wrote:ዲክሽነሪም ማገላበጥ ትችልበታለህ፤
ጭንቅላትህን እንዴት ቢባዱት ነው የላስቬጋሱን ወንጀለኛ እይመጥንም የምትለው?
አይመጥነውም ባልከው አፍህ ይሄን አስቀምጠሀል
Definition of terrorist Oxford dictionary- The unlawful use of violence and intimidation, especially against civilians, in the pursuit of political aims.

ለካስ ከደደብ ጋር ነው የማወራው፣
እንዳንተ አይነቱን ሰው ኮኮናት ብለው እንደሚጠሩት ታውቃለህ???
ትንሽ እውቀት እንዴት አደገኛ ነች!!!

እሰፋ ማሩ wrote:ህሊና ቢስ ወያኔ ብዙ ኪሳራ ያጋጠመው ቁማርተኛ ዜጋ በመዝናኛ ስፍራ ወገኖቹን የጨፈጨፈውን በሃይማኖት አክራሪነት አላሁኩበር ብሎ መንገደኞችን በመኪና ከፈጀ ሽብርተኛ መለየት አቃተው ቅቅቅቅ በዚህ ጠንጋራ አመለካከት ነው በሰላም የፖለቲካ አስተያየት የዘገቡትን ሽብርተኛ ብሎ የወያኔ ቡድን ዜጎቹን የሚያስረው፡፡ሽብርተኛ በእንግሊዝኛ terrorist ለሚለው የተሰጠው ትርጉም ለኒውዮርኩ ወንጀለኛና ለወያኔና መሰሎቹ እንጂ ለላስቬጋሱ ወንጀለኛ አይመጥንም፡፡
Definition of terrorist Oxford dictionary- The unlawful use of violence and intimidation, especially against civilians, in the pursuit of political aims.

ቢተወደድ1 wrote:በትላንትናው እለት ኒው ዮርክ ከተማ ላይ ጥቃት ያደረሰው ግለሰብ "ቴሬሪስት" ሲባል፤ ላስ ቬጋስ ላይ ያንን ሁሉ ሕዝብ የጨረሰው ግን የአእምሮ በሽተኛ ሊሆን ይችላል ነበር የባለው፡፡ እንደዛም ሆኖ በሽተኛ ሳይሆን ቢግኝም "ቴሬሪስት" ብለው ለመጥራት ግን አልፈለጉም፡፡
ምድረ የግም 7 ደጋፊ this is America እያላቹህ እፋችሁን ስትከፍቱ፤ እዚች ላይ ምነው ድምጻችሁን ማሰማት አቃታቹህ???
ድሮስ እናቱን በቅጡ ያልረዳ ገገማ ፋራ ሁላ ትራፕ ከመጣ ወዲህ አፍሽም ቂጥሽም ተዘግቷል፡፡
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1518
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: የNEW YORK ጥቃት

Postby ዘርዐይ ደረስ » Thu Nov 02, 2017 8:52 am

እሰፋ ማሩ፡- እኔም የላስ ቬጋ ሱ ጅምላ ጨፍጫፊ ቴረሪስት ነው ባይ ነኝ፡፡
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1054
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: የNEW YORK ጥቃት

Postby እሰፋ ማሩ » Thu Nov 02, 2017 12:39 pm

ዘርዐይ ደረስ
የላስቬጋሱን ነፍሰገዳይ ቴረሪስት ማለት መብትህ ነው ወያኔውም መብቱ ነው፡፡ነገር ግን ተገቢ ትርጉሙ ተቀምጦ የእናንተን ሃስብ ተከትለን የላስቬጋሱ ነፍሰገዳይ ቴረሪስት ማለት አንችልም፡፡የላስቬጋሱ ነፍሰገዳይ የፖለቲካ ወይም የሃይማኖት አላማውን ለማራመድ አይደለም ያን ሁሉ ህዝብ የገደለው፡፡ነገር ግን ሰው ሳይገድሉም ሆነ እየገደሉ በማስፈራራት ሃይማኖታቸውና ፖለቲካቸውን በህዝብ ላይ ለመጫን የሚሞክሩ ሁሉ ቴረሪስት ናቸው፡፡
ዘርዐይ ደረስ wrote:እሰፋ ማሩ፡- እኔም የላስ ቬጋ ሱ ጅምላ ጨፍጫፊ ቴረሪስት ነው ባይ ነኝ፡፡
Last edited by እሰፋ ማሩ on Thu Nov 02, 2017 4:24 pm, edited 2 times in total.
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1518
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: የNEW YORK ጥቃት

Postby ጆጆ » Thu Nov 02, 2017 4:24 pm

its not easy to judge.but be judge is very difficult. lasvegas or new work lost people .and for surprised most killed person ware not americans citzen.who kill them the forigner(new comer ).the other hand who kills the Ambo people the government and they are all an Ethiopian !!!yes. now the name who is terrorist ? the Ethiopia.government why? the lasvegas ?how?the new york ?this NY 100%yes he is the T.
no reply do your job.
ጆጆ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 151
Joined: Mon Oct 06, 2003 2:19 am

Re: የNEW YORK ጥቃት

Postby እሰፋ ማሩ » Fri Nov 03, 2017 2:55 am

ጆጆ
Thanks for the correct explanation.The New York killer and the Ethiopian woyane regime are terrorists!

ጆጆ wrote:.... who kills the Ambo people the government and they are all an Ethiopian !!!yes. now the name who is terrorist ? the Ethiopia.government why? the lasvegas ?how?the new york ?this NY 100%yes he is the T.no reply do your job.
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1518
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests