Current political, socio-economic and human rights issues.
Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬
by ዘርዐይ ደረስ » Wed Nov 01, 2017 9:19 pm
የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ላለፉት 26 ዓመታት ኤርትራ ውስጥ ከሚኖረው የሲቪል ማህ በረሰብ የዓለም አቀፉን ሚዲያ የሚስብ ተቃውሞ እንዳልቀረበባቸው ሁላችንም የምናውቀው ጉዳይ ነው::አሁን ግን ከሙስሊሙ መሀል የተነሳ ሕዝባዊ አመጽ እየተሰማ ነው::እንደሚባለው ከሆነ አስመራ ውስጥ የሚገኝ አንድ የሙስሊሞች ትምህህ ርት ቤት በመንግሥት ኃይሎች የሃይማኖት ትምህርት ማስተማር እንዲያቆምና ሴቶች ጃብ እንዳይለብሱ ስለታዘዘ ይህን ውሳኔ በመቃወም በተደረገው የተቃውሞ ሰልፍ ላይ በተከፈተው ተኩስ 28 ሰዎች ሲሞቱ 100 የሚሆኑ ደግሞ ቆስለዋል ወይም የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል::አንዳንዶች ደሞ የትምህርት ቤቱ የክብር ፕሬዚደንት ሃጂ ሙሳ መታሰር የአመፁ ዋና ምክንያት ነው ይላሉ፡፡
http://www.aljazeera.com/news/2017/11/e ... 43467.htmlhttp://awate.com/unrest-in-asmara-us-st ... s-warning/
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
-
ዘርዐይ ደረስ
- ዋና ኮትኳች

-
- Posts: 967
- Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
- Location: ethiopia
-
by ቢተወደድ1 » Wed Nov 08, 2017 2:58 pm
-
ቢተወደድ1
- ኮትኳች

-
- Posts: 163
- Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
- Location: Bisheftu
by እሰፋ ማሩ » Wed Nov 08, 2017 3:42 pm
ወያንታው ቢትወደደ 1
ሁሉንም የሚዲያ ዘገባ አከብራለሁ ጭልጥ ያለው የወያኔ አፍቃሪ አይጋን ጭምር፡፡ኢሳትም ለታፈነው ህዝባችን ጥሩ አማራጭ ልሳን ነው፡፡ወደ አስተያየትህ ስመጣ እኔ የኢሳት አለቅላቂ ከተባልኩ አንተ ደግሞ የወያኔ ልቅላቂ ነህ ቅቅቅ
ቢተወደድ1 wrote:የኢሳት አለቃላቂ፡፡
-
እሰፋ ማሩ
- ውሃ አጠጪ

-
- Posts: 1391
- Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm
Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ
Who is online
Users browsing this forum: No registered users and 4 guests