በመላው አለም ተወዳዳሪ ያልተገኘለት አዲስ ፊልም በቅርብ ቀን በሜጋ ሲኒማ ይመረቃል!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

በመላው አለም ተወዳዳሪ ያልተገኘለት አዲስ ፊልም በቅርብ ቀን በሜጋ ሲኒማ ይመረቃል!

Postby ኳስሜዳ » Wed Nov 15, 2017 5:45 pm

ደራሲ፤ አርቲስት ሕወሓት ኢሕአዴግ
ዳይሬክተር ፤ አጭበርባሪዎቹ የወያኔ ካድሬዎች
አዘጋጅ ፤ ተዋንያኑ በጋራ
የፊልሙ ጭብጥ ፤ ገደል ሊገባ የተቃረበውን አለቃ ተፍጨርጭሮ ማዳን
Image
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2140
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: በመላው አለም ተወዳዳሪ ያልተገኘለት አዲስ ፊልም በቅርብ ቀን በሜጋ ሲኒማ ይመረቃል!

Postby እሰፋ ማሩ » Thu Nov 16, 2017 1:06 am

ኳስሜዳ
የድራማው ዋና ተዋናይ የወያኔ ገረዶች ሰለሞን ከዳልኝ ነዋይ ጎሳዬና ወዘተ ሲሆኑ እዚህ የምናያቸው የሃይማኖት መሪ ተብዬዎች ከፊሎቹ አድርባይ ናቸው፡፡የካቶሊኩና የወንጌላዊ መሪዎች የሰላምና እርቅ ጥሪ ለመንግስትና ለተቃዋሚዎች የ2005 ምርጫ ወያኔ በሰረቀ ጊዜ ያቀረቡ ነበሩ፡፡የካቶሊኩ መሪ የወያኔን ኢፍትሃዊ እርምጃ አውግዘውም ነበር፡፡የሙስሊሙና የተዋህዶ መሪዎች ግን የለየላቸው ምንደኞች ናቸው፡፡
HOME NEWS Sudan Tribune- SUNDAY 6 NOVEMBER 2005
Ethiopia’s religious leaders appeal for peace
Nov 6, 2005 (ADDIS ABABA) — Ethiopia’s religious leaders called for peace Sunday, after a week of bloody clashes between demonstrators and police left at least 46 people dead
ኳስሜዳ wrote:ደራሲ፤ አርቲስት ሕወሓት ኢሕአዴግ
ዳይሬክተር ፤ አጭበርባሪዎቹ የወያኔ ካድሬዎች
አዘጋጅ ፤ ተዋንያኑ በጋራ
የፊልሙ ጭብጥ ፤ ገደል ሊገባ የተቃረበውን አለቃ ተፍጨርጭሮ ማዳን
Image
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1504
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 5 guests