የምስራቅ እፍሪካው ካንሰር ወያኔ ሙጋቤን እንደሚከተል ጥርጥር የለውም!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የምስራቅ እፍሪካው ካንሰር ወያኔ ሙጋቤን እንደሚከተል ጥርጥር የለውም!

Postby ኳስሜዳ » Wed Nov 15, 2017 7:04 pm

የ 93 አመቱ ሙጋቤ ስልጥናቸውን በወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት እንዲለቁ ተደርጏል
የ 93 አመቱ መጋቤ 37 አመት ከ ዳቦ ቅርጫነት አውጥተው የ ድህነት ቅርጫት ካደረጏት ሀገራቸው ስልጥናቸውን በወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት እንዲለቁ ተደርጏል:: በነገራችን ላይ አረፉ ስል ከ 37 አመት መሪነታቸው በቃወት ተብለው አረፉ ለማለት መሆኑን አንባቢየን አሳስባለሁ!

ሚሊተሪው የ ሀገሩን ህዝብ ድጋፍ ለማግኘት እና ለማረጋጋት ሲል ወታደራዊ መፈንቀለ መንግስት አላደረግነም በዙሪያቸው የተኮለኮለትን ወንጀለኞች ነው ያሰርኩት ቢልም ነገሩ በ ሀገራችን እንደተደረገው ደርግ ሀይለስላሴን ሳይነካ ሌሎችን ባለስልጥኖችን ካሰረ በሗላ ከወራት በሗላ ንጉሱን ከዙፋናቸው ያወረደበትን ሂደት ይመስላል!
አዘለም አቀፈ የ ዶር ቴድሮስ አድህኖም ተመራጭ በብዙ አይነት የፍልስፍና ንግግር የሚታወቁት የ እድሜ ባለፀጋ በቃወት ተብለዋል:: የመንግስቱ ሀይለማሪያም እጣ ፈንታስ ?

መንግስቱ ሀይለማርያም የ ዝምባቢ ህዝብ ባለውለታ እንጂ የ ሙጋቤ ብቻ ባለውለታ አይደሉም ስለዚህ በ እሳቸው ላይ የሚደርስ ነገር ይኖራል ብየ አላስብም!

ሙጋቤ በነጮች እጅግ የሚጠላ የ አፍሪካ መሪ ነው! ሙጋቤ ከ ዚምቧቤ ነጭ ገበሬወች ሰፋፊ መሬት ነጥቆ ለድሀ ገበሬወች በማከፋፈሉ በ ሀገሬው ገበሬ ተወዳጅ ተግባር ቢአደርግም የሀገሪቱ የ ኢኮኖሚ አውታር የነበሩት ሰፋፊ የነጮች የ እርሻ ማሳ ተነጥቆ ለድሀ ገበሬወች በመሰጠቱ የሀገሪቱን እኮኖሚ አንኮታኩቶታል! ሙጋቤ የወሰዱት ድርጊት ፍትሀዊ ቢሆንም ከ ሀገሪቱ ኢኮኖሚ አንፃር ሲታይ ጉዳት አስከትሏል! ከዛ ይልቅ ሰፋፊውን መካናይዝድ የ እርሻ መሬት መንግስት ወርሶ ቢአለማው እና ድሀ ገበሬወችም ተመጣጣኝ ክፍያ ቢአገኙ መልካም ይሆን እንደነበር የ ኢኮኖሚ ባለሙያወች ይናገራሉ!
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2149
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: የምስራቅ እፍሪካው ካንሰር ወያኔ ሙጋቤን እንደሚከተል ጥርጥር የለውም!

Postby ደጉ » Thu Nov 16, 2017 4:56 pm

ኳስሜዳ wrote:....
መንግስቱ ሀይለማርያም የ ዝምባቢ ህዝብ ባለውለታ እንጂ የ ሙጋቤ ብቻ ባለውለታ አይደሉም ስለዚህ በ እሳቸው ላይ የሚደርስ ነገር ይኖራል ብየ አላስብም!....
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4417
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 4 guests