የኮሎኔል መንግሥቱ ዕጣ ፈንታ ምን ይሆን?

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የኮሎኔል መንግሥቱ ዕጣ ፈንታ ምን ይሆን?

Postby ዘርዐይ ደረስ » Wed Nov 15, 2017 9:44 pm

የዚምባብዌው ፕሬዚዳንት ሮበርት ሙጋቤ በአሁኑ ወቅት ያሉበት ሁኔታ ግልጽ ባይሆንም የሥልጣን ዘመናቸው እያበቃ ይመስላል::የአገሪቱን አመራር ወታደራዊ መንግሥት ይረከባል ወይስ የተባረረው ምክትል ፕሬዚዳንት ተመልሶ ይመጣ ይሆን?ታድያ ሙጋቤ ሥልጣን ከለቀቁ የኮሎኔል መንግሥቱ ዕጣ ፈንታ ምን ይሆን?አዲሱ መንግሥት ለህወሀት ኢህአዴግ አሳልፎ ይሰጣቸው ይሆን?
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1034
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: የኮሎኔል መንግሥቱ ዕጣ ፈንታ ምን ይሆን?

Postby ዘርዐይ ደረስ » Sat Nov 18, 2017 8:48 pm

ሮበርት ሙጋቤ እስካሁን ባለው መረጃ በፈቃደኝነት ሥልጣን መልቀቅ የሚፈልግ አይመስልም::ወታደሩም በይፋ እንደሚናገረው መፈንቅለ መንግሥት የማድረግ ፍላጎት የለውም ወይስ ማደናገርያ ነው?መቼም ሙጋቤ ይህን ያህል ዘመን በሥልጣን ላይ ሲቆዩ ደጋፊዎቻቸው ሁሉ ከድተዋቸዋል ማለት ይከብዳል::አገሪቱ ወደ እርስ በርስ ጦርነት ታመራ ይሆን?ሌላው አስገራሚ የሆነው ነገር አመፁ ላይ የኮሎኔል መንግሥቱ እጅ አለበት የሚባለው ነው፡፡
http://spotlight-z.com/news/exclusiveme ... uccession/
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1034
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: የኮሎኔል መንግሥቱ ዕጣ ፈንታ ምን ይሆን?

Postby እንድሪያስ » Sun Dec 24, 2017 10:43 pm

ዘርዐይ ደረስ wrote:ሮበርት ሙጋቤ እስካሁን ባለው መረጃ በፈቃደኝነት ሥልጣን መልቀቅ የሚፈልግ አይመስልም::ወታደሩም በይፋ እንደሚናገረው መፈንቅለ መንግሥት የማድረግ ፍላጎት የለውም ወይስ ማደናገርያ ነው?መቼም ሙጋቤ ይህን ያህል ዘመን በሥልጣን ላይ ሲቆዩ ደጋፊዎቻቸው ሁሉ ከድተዋቸዋል ማለት ይከብዳል::አገሪቱ ወደ እርስ በርስ ጦርነት ታመራ ይሆን?ሌላው አስገራሚ የሆነው ነገር አመፁ ላይ የኮሎኔል መንግሥቱ እጅ አለበት የሚባለው ነው፡፡
http://spotlight-z.com/news/exclusiveme ... uccession/

አያደርገውም አይባልም እሱ።
እንድሪያስ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1784
Joined: Fri Mar 19, 2004 10:55 pm
Location: *****

Re: የኮሎኔል መንግሥቱ ዕጣ ፈንታ ምን ይሆን?

Postby ዞብል2 » Fri Dec 29, 2017 11:10 pm

ጋሽ እንዴው እንዴት ነው ወያኔዎች በሊማሊሞ በኩል አቅጥን አሉህ? ወይስ የህዝብ አመፅ ሲበረታ የሽግግር መንግስት ምስረታ ሰነድ.....የስደት መንግስት....የአደራ መንግስት ሰነድ እያሉ እንደ ሚለፍፉት ሰዎች አንተም የመንግስት ምስረታ ሰነድ ለማዘጋጀት ነው ብቅ ያልከው ? ቢያንስ ቢያንስ የፎገራ አውራጃ አስተዳዳሪ ትሆናለህ....ቅቅቅቅቅ

ሰቲቱ ሁመራ ወልቃይት ጠገዴ
ከመቶ አመት በፊት ትግራይ ነበር እንዴ??
ዞብል2
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1997
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: የኮሎኔል መንግሥቱ ዕጣ ፈንታ ምን ይሆን?

Postby እሰፋ ማሩ » Sat Dec 30, 2017 4:29 am

ዞብል2 wrote:ሰቲቱ ሁመራ ወልቃይት ጠገዴ
ከመቶ አመት በፊት ትግራይ ነበር እንዴ??
ዞብል2 wrote:ሰቲቱ ሁመራ ወልቃይት ጠገዴ
ከመቶ አመት በፊት ትግራይ ነበር እንዴ??
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1504
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests