ሰበር መረጃ …. በጂማ ዞን ጦላይ ወረዳ ነገ ዐማሮች ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ይኖራል ተባለ!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ሰበር መረጃ …. በጂማ ዞን ጦላይ ወረዳ ነገ ዐማሮች ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ይኖራል ተባለ!

Postby ኳስሜዳ » Wed Nov 15, 2017 10:20 pm

አሁን ከመሸ ከአካባቢው የደረሰን መረጃ እንደሚያመለክተው በጂማ ዞን ጦላይ ወረዳ ገረንገራ ቀበሌ የሚኖሩ ዐማሮች ከአንድ ወር በላይ የጾሙትን የጽጌ ፆም በቀበሌው በሚገኘው የበቆ ሚካኤል ቤተክርስቲያን እንዳያከብሩ ታገድዋል፡፡

የቀበሌው ሊቀመንበር አቶ ሁሴን አባዲጋ ነገ በዓሉ በአካባቢው ባሉ ዐማሮች የሚከበር ከሆነ ቤተ ክርስቲያኑ ከመፍረሱም በተጨማሪ በአካባቢው ያሉ ዐማሮች ንብረት ወድሞ እንደሚባረሩ ተነግሯቸዋል፤ ለዚህም 40 ያክል ታጣቂዎች በቀበሌው ሊቀመንበር ተመድበዋል ተብሏል፡፡ የወረዳው ባለሥልጣናት ያለው ችግር ቢነገራቸውም አርፋችሁ ተቀመጡ የሚል መልስ የሰጡ ሲሆን ያለውን ችግር ለኦሮሞና ለዐማራ ሕዝብ ትብብር ለሚሠሩ አካላት ሁሉ ጉዳዩ እንዲደርስ ተማጽነዋል፡፡
ሙሉቀን ተስፋው
http://www.satenaw.com/amharic/archives/41389
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2162
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: የሓውዜን ቅሌት and 4 guests