ግብፆች ጦርነት ከጀመሩ የተቃዋሚው አቋም ምን መሆን አለበት?

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ግብፆች ጦርነት ከጀመሩ የተቃዋሚው አቋም ምን መሆን አለበት?

Postby ዘርዐይ ደረስ » Thu Nov 23, 2017 11:48 am

እስካሁን ድረስ ከገዢው ፓርቲ ህወሐት ኢህአደግም ሆነ ከአብዛኞቹ ፖለቲካ ተንታኞች የምንሰማው በአባይ ግድብ ጉዳይ ዙርያ በግብጽ በኩል ምንም የሚያሰጋ ነገር እንደሌለ ነበር::ሰሞኑን ከአብደል ፈታህ አል ሲሲ በኩል የሚሰማው ማስጠንቀቂያና ማስፈራርያ ግን ገዢውን ፓርቲ ብቻ ሳይሆን በርካታ ኢትዮጵያውያንን ሰላም የሚነሳ ነው::ተቃዋሚውም ቢሆን በዚህ ጉዳይ ላይ የተለያየ አቋም የያዘ ይመስላል::የኤርትራውያን አቋም ግልጽ ባይሆንም ከግብጽ ጎን ሊቆሙ እንደሚችሉ በርካታ መረጃዎች እንዳሉ ይነገራል::

https://ethsat.com/2017/11/no-one-can-t ... r-al-sisi/

https://egyptianstreets.com/2017/11/19/ ... opian-dam/

https://www.middleeastobserver.org/2017 ... sance-dam/
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1096
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: ግብፆች ጦርነት ከጀመሩ የተቃዋሚው አቋም ምን መሆን አለበት?

Postby እሰፋ ማሩ » Thu Nov 23, 2017 11:10 pm

ዘርዐይ ደረስ
ምንም እንኩዋን በወያኔ የግፍ አገዛዝ ብዙሃኑ ህዝባችን ቢጎዳም ግብፆች በሃገራችን ላይ ጦርነት ከጀመሩ ወያኔን ብሄራዊ አንድነት እንዲቀበል በማስገደድ ሁሉም ሃገር ወዳድ ሊመክታቸው ይገባል፡፡ መቅደላ ላይ ቴዎድሮስ ለወራሪ እጅ አልሰጥም ብሎ የተሰዋው መተማ ላይ ዮሃንስ የታረደው አድዋ ላይ ምኒሊክ ጣሊያንን ድል ያደረገው ለሁላችን ኢትዮጲያ መሆኑ አይረሳም፡፡

ዘርዐይ ደረስ wrote:እስካሁን ድረስ ከገዢው ፓርቲ ህወሐት ኢህአደግም ሆነ ከአብዛኞቹ ፖለቲካ ተንታኞች የምንሰማው በአባይ ግድብ ጉዳይ ዙርያ በግብጽ በኩል ምንም የሚያሰጋ ነገር እንደሌለ ነበር::ሰሞኑን ከአብደል ፈታህ አል ሲሲ በኩል የሚሰማው ማስጠንቀቂያና ማስፈራርያ ግን ገዢውን ፓርቲ ብቻ ሳይሆን በርካታ ኢትዮጵያውያንን ሰላም የሚነሳ ነው::ተቃዋሚውም ቢሆን በዚህ ጉዳይ ላይ የተለያየ አቋም የያዘ ይመስላል::የኤርትራውያን አቋም ግልጽ ባይሆንም ከግብጽ ጎን ሊቆሙ እንደሚችሉ በርካታ መረጃዎች እንዳሉ ይነገራል::

https://ethsat.com/2017/11/no-one-can-t ... r-al-sisi/

https://egyptianstreets.com/2017/11/19/ ... opian-dam/

https://www.middleeastobserver.org/2017 ... sance-dam/
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1550
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: ግብፆች ጦርነት ከጀመሩ የተቃዋሚው አቋም ምን መሆን አለበት?

Postby ዘርዐይ ደረስ » Fri Nov 24, 2017 8:36 pm

አሰፋ ማሩ፡-
እንዴት ነው ይህ ሥርአት አንድነትን እንዲቀበል የሚገደደው?
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1096
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: ግብፆች ጦርነት ከጀመሩ የተቃዋሚው አቋም ምን መሆን አለበት?

Postby እሰፋ ማሩ » Sat Nov 25, 2017 12:29 am

ዘርዐይ ደረስ
በታሪክ እንደታየው ወራሪ ሃገርን ሊያጠፋ ሲመጣ ብሄራዊ ልዩነቶች በተቻለ መጠን ይቻቻላሉ፡፡በስልጣን ላይ ያሉትም የግድ ወደብሄራዊ አንድነት ይመጣሉ፡፡በ1ኛውና 2ኛው የአለም ጦርነት ወቅቶች ብዙዎቹ አምባገነኖች ወራሪዎችን ለመፋለም ብሄራዊ አንድነት ፈጥረዋል፡፡ለምሳሌ ክሮሽያው አምባገነኑ ቲቶ ዩጎስላቪያን ከወራሪ የመከተው የሚጨቁናቸው ሰርቮችን ቦስኒያዎችና ሌሎቹን በመደራደር ብሄራዊ አንድነት ፈጥሮ ነበር፡፡ይህ በሌሎች ሃገሮችም የተካሄደ ነው፡፡
ዘርዐይ ደረስ wrote:አሰፋ ማሩ፡-
እንዴት ነው ይህ ሥርአት አንድነትን እንዲቀበል የሚገደደው?
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1550
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: ግብፆች ጦርነት ከጀመሩ የተቃዋሚው አቋም ምን መሆን አለበት?

Postby ዘርዐይ ደረስ » Sat Nov 25, 2017 5:22 pm

እሰፋ ማሩ

የባድሜ ጦርነት ጊዜ እንደነበረው ብሄ ራዊ አንድነት ማለትህ ነው?
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1096
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: ግብፆች ጦርነት ከጀመሩ የተቃዋሚው አቋም ምን መሆን አለበት?

Postby እሰፋ ማሩ » Sat Nov 25, 2017 5:30 pm

ዘርዐይ ደረስ
የባድሜው ጦርነት የተደረገው ስህተት ነበር፡፡ለአንዳቸውም ጥቅም በማይሰጥ ኢፍትሃዊ ባርነት ነጻነት ምርጫ ኤርትራ ተገነጠለች ከዚያም በቀላል ድርድር ሊፈታ የሚችል የወሰን ውዝግብ ከጀርባው ባለ የኤኮኖሚና የስልጣን ፉክክር ብዙዎች በከንቱ አለቁ፡፡ወያኔም በአንደበት ብቻ የማያውቀውን የማያምንበትን ሉአላዊነትን ለጦርነቱ ቅስቀሳ ምክንያት አደረገ፡፡በኤርትራ በደረሰባቸው በደል የተጎዱ የቀደሞ ሰራዊት ዘመቱ፡፡በጦርነቱ ፖለቲካዊ ሆነ ኢኮኖሚያዊ ድል አልተገኝም፡፡አሁን ግብፆች ጦርነት ከጀመሩ ተገቢው ብሄራዊን አንድነት የሚከሰትበት የተሻለ አጋጣሚ አለ ሁሉቱ ሃገሮችም ፈጽሞ የተለያዩ ናቸው፡፡
ዘርዐይ ደረስ wrote:እሰፋ ማሩ

የባድሜ ጦርነት ጊዜ እንደነበረው ብሄ ራዊ አንድነት ማለትህ ነው?
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1550
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: ግብፆች ጦርነት ከጀመሩ የተቃዋሚው አቋም ምን መሆን አለበት?

Postby ዘርዐይ ደረስ » Sat Nov 25, 2017 5:53 pm

እሰፋ ማሩ

ለማለት የፈለግሁት ጦርነቱ ሲጀመር የነበረውን ብሄራዊ አንድነት ነው እንጂ ውጤቱን አልነበረም፡፡
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1096
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: ግብፆች ጦርነት ከጀመሩ የተቃዋሚው አቋም ምን መሆን አለበት?

Postby እሰፋ ማሩ » Sat Nov 25, 2017 5:56 pm

አጀማመሩ አንድነታችንን የሚያስከብር ይመስል ነበር፡፡ ዳያስፖራ ሳይቀር ዩሮና ዶላሩን ልኮ በኤርትራ በአውሮፕላን የተደበደበ ትምህርት ቤት ጉብኝቶ ነበር፡፡
ዘርዐይ ደረስ wrote:እሰፋ ማሩ

ለማለት የፈለግሁት ጦርነቱ ሲጀመር የነበረውን ብሄራዊ አንድነት ነው እንጂ ውጤቱን አልነበረም፡፡
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1550
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: ግብፆች ጦርነት ከጀመሩ የተቃዋሚው አቋም ምን መሆን አለበት?

Postby ዘርዐይ ደረስ » Sat Nov 25, 2017 6:08 pm

እሰፋ ማሩ፡-

አሁንስ ምን ዋስትና አለ?
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1096
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: ግብፆች ጦርነት ከጀመሩ የተቃዋሚው አቋም ምን መሆን አለበት?

Postby ዘርዐይ ደረስ » Mon Nov 27, 2017 5:26 pm

እሰፋ ማሩ፡-

ከግብፅ ጋር የሚደረገው ጦርነት ዘላቂ ብሄራዊ አንድነት ያመጣል እያልከኝ ነው፡፡
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1096
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: ግብፆች ጦርነት ከጀመሩ የተቃዋሚው አቋም ምን መሆን አለበት?

Postby እሰፋ ማሩ » Mon Nov 27, 2017 6:55 pm

'ግብፆች ጦርነት ከጀመሩ ተገቢው ብሄራዊን አንድነት የሚከሰትበት የተሻለ አጋጣሚ አለ'ማለት የውጭ ወራሪ ሲመጣ በሃገር ውስጥ መቻቻል የብሄራዊ አንድነት እድል አለ ማለቴ እንጂ ጦርነት ዘላቂ አንድነት ያመጣል አላልኩም፡፡
ዘርዐይ ደረስ wrote:እሰፋ ማሩ፡-
ከግብፅ ጋር የሚደረገው ጦርነት ዘላቂ ብሄራዊ አንድነት ያመጣል እያልከኝ ነው፡፡
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1550
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: ግብፆች ጦርነት ከጀመሩ የተቃዋሚው አቋም ምን መሆን አለበት?

Postby ዘርዐይ ደረስ » Mon Nov 27, 2017 7:22 pm

እሰፋ ማሩ፡-

እኔም እኮ ዘላቂ ሰላም ያመጣል ብለሃል አላልኩም፡፡ዘላቂ ብሄራዊ አንድነት ነው ያልኩት፡፡
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1096
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: ግብፆች ጦርነት ከጀመሩ የተቃዋሚው አቋም ምን መሆን አለበት?

Postby ዘርዐይ ደረስ » Fri Mar 02, 2018 11:02 pm

እሰፋ ማሩ
እስቲ ይሄን ጉዳይ በተረጋጋ አእምሮ አጢነው።
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1096
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google Adsense [Bot] and 4 guests