በግብጽ አክራሪ ሙሱሊሞች 230 ሱፊዎችን ገደሉ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

በግብጽ አክራሪ ሙሱሊሞች 230 ሱፊዎችን ገደሉ

Postby እሰፋ ማሩ » Sat Nov 25, 2017 3:05 pm

በግብጽ መስጊድ ዉስጥ በደረሰ የሽብር ጥቃት 230 ሰዎች መሞታቸው ታወቀ
ሳተናው
November 25, 2017 04:15
በሰሜናማዉ የሲናይ ግዛት በመስጊድ ዉስጥ በደረሰ የሽብር ጥቃት 230 ሰዎች መሞታቸዉን የግብጽ የመንግስት የመገናኛ ብዙሗን ዘገቡ።ቁጥራቸው እስከ ደርዘን የሚደርስ የታጠቁ ሚሊሻዎች ለጁምዓ ሰላት ወደተሰበሰቡ ምእምናን በማምራት ተኩስ ከከፈቱ በሗላ ቦምብ በመወርወር ጥቃት መፈጸማቸውን የአይን እማኞች ገልጸዋል።
እነዚሁ ታጣቂ ሚሊሻዎች በመስጊዱ ጥቃት ከፈጸሙ በሗላ ይሸሹ በነበሩ ሰዎች ላይ በመተኮስ ተጨማሪ ጥቃት መፈጸማቸው ለማወቅ ተችሏል። በዚሁ የሽብር ጥቃት ቁጥራቸው ከመቶ በላይ ሰዎች መቁሰላቸው የታወቀ ሲሆን የሟቾች ቁጥር ሊያሻቅብ ይችላል የሚል ስጋት መኖሩ በተለያዩ የመገናኛ ብዙሗን ተዘግቧል።ረዉዳ በመባል የሚታወቀው የሰሜን ሲናይ መስጊድ ላይ እራሱን እስላማዊ ግዛት ብሎ የሚጠራዉ አይ.ስ.ስና የሌሎችም አሸባሪ ቡድኖች ቀደም ሲል ኢላማ ዉስጥ መግባቱን የአካባቢው ነዋሪዎች ገልጸዋል።ኢድ አል ጀሪሪ የተባሉ የሱፊ ሐይማኖት አስተማሪ በተወለዱበት ቦታ የሚገኘው የረዉዳ መስጊድ ምእምናን ንሰሃ የማይገቡ (ተዉባ የማያደርጉ) እና የሱፊን መንገድ (ጠሪቃ)ተግባሪነታቸውን የማተው ከሆነ ጥቃት ይርስቧችሗል የሚል ዛቻ እንደነነበረ ምእምናን ይገልጻሉ። የግብጽ ጦርሰራዊት፣ፖሊስም ሆነ ደህንነት በቂ ጥበቃና ክትትል ባለማድረጉ ነው የሽብር ጥቃቱ ሊፈጸም ሊፈጸም እንደቻለ የሚያስረዱ አካላት አሉ።በጄኔራል ኣብድል ፈታህ አል-ሲሲ የሚመራዉ የግብጽ መንግስት የሽብር ቡድኑን እንደሚቀበል አሳዉቋል።ቀጣዮቹ ሶስት ቀናት ብሔራዊ የሐዝን ቀን ሆነው ይታሰቡ ዘንድ የግብጽ መንግስት አውጇል። የሲናይ በረሃ የግብጽም ሆነ የዉጭ የመገናኛ ብዙሗን ለበርካታ ወራት የማይገቡበት ዝግ ቦታ ሆኗል።የግብጽ የመከላከያ ሰራዊት በበረሃዉ ላይ ያለው ተጽእኖና ቁጥጥር የላላ መሆኑ በተደጋጋሚ ይገለጻል።በሲናይ በረሃ ላይ በህገ ወጥ የሰው ዝውውር ወንጅል ላይ የተሰማሩ፣እራሳቸውን ቅዱሳን አርገው ሌሎች ሙስሊሞች እንደ ከሃዲ የሚቆጥሩ የተክፊር ቡድኖች የሰፈሩበት ቦታ መሆኑ ይታወቃል።እራሱን እስላማዊ ግዛት ብሎ ሚጠራውን አሸባሪ ቡድንን የሚደግፉና ያሸባሪ ቡድኑን አላማ የሚያስፈጽሙ ወንጀለኞች የሲናይ በረሃን መናኸሪያ ማድረጋቸው በተደጋጋሚ ይዘገባል።
የሽብር ጥቃቱ በግብጽ ዉስጥ እስከ አሁን ከተፈጸሙት የሚሊሻ ጥቃቶች በላይ ብዙ ሰው የሞተበት መሆኑ ተዘግቧል። ሚሊሻዎቹ ለእርዳታ በመጡ አምቡላንሶች ላይ ተኩስ መክፈታቸው ችግሩን የባሰ ዘግናኝ እንዳደረገው ተገልጿል።ይህ ሪፖርት እስከተዘጋጀበት ድረስ ለዚህ የሽብር ጥቃት ሐላፊነት የወሰደ ቡድን ስለመኖሩ የታወቀ ነገር የለም።
አክራሪ ዋሃቢስቶች ከ1980ዎቹ ጀምሮ ወደ ኢትዮጲያ መግባት እስከጀመሩበት ጊዜ ድረስ አብዛኛዎቹ የኢትዮጲያ ሙስሊሞች ሱፊዎች ናቸው፡፡
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1529
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: በግብጽ አክራሪ ሙሱሊሞች 230 ሱፊዎችን ገደሉ

Postby ዘርዐይ ደረስ » Sat Nov 25, 2017 6:01 pm

ከ1980ዎቹ ጀምሮ ወደ ኢትዮጲያ መግባት እስከጀመሩበት ጊዜ ድረስ አብዛኛዎቹ የኢትዮጲያ ሙስሊሞች ሱፊዎች ናቸው፡፡


የዚህን መደምደምያ ትክክለኛነት እጠራጠራለሁ፡፡
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1089
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: በግብጽ አክራሪ ሙሱሊሞች 230 ሱፊዎችን ገደሉ

Postby እሰፋ ማሩ » Sat Nov 25, 2017 7:54 pm

ዘርዐይ ደረስ
በኢትዮጲያ ብዙ ሙስሊም የሚኖሩት በምስራቅና በኦሮሚያ ሲሆን ሱፊ ዋነኛ መሆኑና ከዋሃቢስቱ አክራሪ ጋር ያለበት ፍልሚያ ከዊክሊስና ከማሊ ጋርዲያን የተገኘ ዜና ያብራራል፡፡በ2014 በሞምባሳ በተካሄደ የምስራቅና መካከለኛ አፍሪካ ሙስሊሞች ጉብኤ ዋነኛ ተናጋሪ የኢትዮጲያ ሙስሊም መሪ ሲሆኑ ዋና አጀንዳ አክራሪነት በወጣቱ መካከል እንዳይስፋፋ ማስተማር ነበር፡፡ሱፊዎች ከሰለፊያዎችም ፍልሚያ አለባቸው፡፡በሃገር ቤትም ሆነ በውጭ ሱፊ ሙስሊም ኢትዮጲያዊያን አክራሪነትን አይቀበሉም፡፡ዋሃብሲቶቹ ከሳኡዲ እየጎረፉ በኢትዮጲያ ሃገራዊ እምነት ላይ ዘመቻ ያካሂዳሉ ሆኖም ግን ይህን የዋሃቢስት ዘመቻ ሱፊ ሙስሊም ኢትዮጲያዊያን እንደሚፋለሙ መሪው የተናገሩት ቀጥሎ ይገኛል፡፡
https://www.the-star.co.ke/news/2015/08 ... t_c1193347
2009 July 15, 13:40CONFIDENTIAL
THREE CABLES ON COUNTERING WAHABI INFLUENCE IN ETHIOPIA

1. (C) Arab Wahabi missionaries, mainly from Saudi Arabia,
continue to make inroads into the Ethiopian Muslim community,
but are meeting increasing resistance in doing so. Islam has
existed in Ethiopia since the time of the Prophet Muhammad
and the mainly Sufi Muslim community has enjoyed traditions,
customs, and cultural practices that have endured for
centuries. Yet this indigenous Muslim culture has come under
attack since 9/11 by Wahabi missionaries engaging in what
amounts to &cultural imperialism8 against Ethiopian Islam.
Prior to 9/11, there was little Wahabi proselytizing in
Ethiopia. As a result, Ethiopia's delicate Muslim/Christian
balance and historic attitudes between the faith communities
regarding tolerance and mutual respect are being challenged,
thereby undermining U.S. interests in the region. Sufi
Muslim leaders want support from the U.S. to counter this
pressure. END SUMMARY.
WAHABIS CHALLENGE ETHIOPIAN MUSLIMS

2. (C) In the Harar, Bale, and Dessie regions of Ethiopia,
Arab Wahabi missionaries (and their Ethiopian disciples) are
directly challenging the traditions and practices of the
indigenous Muslim community. As expressed to PAO by members
of the IASC, Wahabi missionaries are able to use their money
and &legitimacy8 as native speakers of the language of the
Koran and their closeness to the holy cities of Mecca and
Medina, to undermine Ethiopian Muslim customs and traditions
and teach interpretations of the Koran that promote a far
less tolerant view of other Muslims and non-Muslims alike.
Because of the financial support these missionaries have, it
is very difficult for Ethiopian Muslim leaders to counter
their influence and many imams are not educated well enough
to argue against these foreign interlocutors. As a result,
indigenous Ethiopian Muslim culture is under assault and the
Ethiopian Muslim community needs U.S. support to counter
extremist influence that may well generate and promote
conflicts with Ethiopian Christian community as well as
intra-Muslim conflicts as we saw happen in some areas.
3. (C) Ethiopians are sensitive to this issue and readily
understand the nature of this conflict when it is put in
&cultural imperialism8 terms. &Cultural imperialism8 and
&globalization8 are terms that resonate with Africans
across the continent. Ethiopian Muslims, in particular, can
easily see that Arab cultural imperialism under the guise of
Wahabi missionaries threatens their centuries-old faith
traditions and sends a message of inferiority to the Muslim
faithful. Two leaked Cables briefly discuss the state of Wahabi growth in Ethiopia.
A Cable dated Nov 2008 on the ‘growing Wahabi influence in Ethiopia’ claims:
* In Oromiya Region of Ethiopia, Wahabi influence is clearly growing rapidly
* Wahabis have been trying for years to close [Sheikh Hussein] Shrine, saying it was ‘un-Islamic’ ....more than thirty smaller, local shrines (mainly to Sufi saints) in the area had also been destroyed by Wahabis who often replaced the shrines with Saudi-style mosques; e.g., mosques that reflect Wahabi architectural and interior styling. This mainly happened about five years ago.
-----------------=======================----------------------
Mali Guardian, February 7; 2015
MANY paths have been tried to counter violent religious extremism in East Africa. In the Muslim community, traditional Sufism is being increasingly viewed as an important new way. But it should be followed with caution, since official embrace of just one religious custom can never be the only road.
A new engagement emerged from a meeting of Sufi clerics and activists from East and Central Africa who organised a three-day conference in Mackinnon, a small trading centre on the Mombasa-Nairobi Highway in late August to discuss ways of countering violent extremism (known as CVE). Some 300 delegates representing Sufi Orders (tariqas) from Kenya, Somalia, Tanzania, Uganda, Ethiopia and DR Congo attended the meeting dubbed “The International Sufi Conference E/Africa”.
Among the keynote speakers were the Grand Mufti of Ethiopia, Abdullahi Sharif Ali, and Sheikh Abdulkadir al-Ahdi, a Sufi scholar from the coastal town of Lamu, considered by many the seat of the purest Sufi culture in East Africa. Participants agreed on the need for Sufis in East Africa to step up efforts to tackle youth radicalism in East and Central Africa in cooperation with regional states.This was a historic event, signaling the intention of an important Muslim constituency to join the global campaign of fighting religious extremism.

ዘርዐይ ደረስ wrote:
ከ1980ዎቹ ጀምሮ ወደ ኢትዮጲያ መግባት እስከጀመሩበት ጊዜ ድረስ አብዛኛዎቹ የኢትዮጲያ ሙስሊሞች ሱፊዎች ናቸው፡፡


የዚህን መደምደምያ ትክክለኛነት እጠራጠራለሁ፡፡
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1529
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: በግብጽ አክራሪ ሙሱሊሞች 230 ሱፊዎችን ገደሉ

Postby ዘርዐይ ደረስ » Mon Nov 27, 2017 5:21 pm

እኔ አይመስለኝም ያልኩት ከ 20ና ሰላሳ አመታት በፊት የኢትዮጵያ ሙስሊሞች አብዛኞቹ ሱፊዎች ነበሩ የሚለውን ነው፡፡
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1089
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: በግብጽ አክራሪ ሙሱሊሞች 230 ሱፊዎችን ገደሉ

Postby እሰፋ ማሩ » Mon Nov 27, 2017 8:22 pm

ዘርዐይ ደረሰ
ዋናው ነገር የትኛው ቡድን ብዙሃን ነው አይደለም፡፡አክራሪነትን የሚያወግዙ ኢትዮጲያዊያን ሙስሊም መሪዎች መገኘታቸው ትልቅ ነገር ሲሆን ይህን ጅምር ማበረታታ የሰላም ፈላጊ ወገኖች ሁሉ ሃላፊነት ሊሆን ይገባዋል፡፡
ዘርዐይ ደረስ wrote:እኔ አይመስለኝም ያልኩት ከ 20ና ሰላሳ አመታት በፊት የኢትዮጵያ ሙስሊሞች አብዛኞቹ ሱፊዎች ነበሩ የሚለውን ነው፡፡
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1529
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 5 guests