በቱርክ የኢትዬጲያ ኤንባሲ ሰራተኛ በአንካራ ከመጠን በላይ ጠጥቶ ሲያሸከረክር ጉዳት አደረሰ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

በቱርክ የኢትዬጲያ ኤንባሲ ሰራተኛ በአንካራ ከመጠን በላይ ጠጥቶ ሲያሸከረክር ጉዳት አደረሰ

Postby ኳስሜዳ » Sun Nov 26, 2017 11:07 pm


*በቱርክ የኢትዮጲያ ኤንባሲ ሰራተኛ ተስፋ ኪሮስ በዋና ከተማዋ አንካራ ከመጠን በላይ ጠጥቶ ሲያሸከረክር በንብረትና አካል ላይ ጉዳት አደረሰ።

* ከፍጠንት በላይ ሲያሸከረክር ከፊት ለፊቱ የሚሄድ መኪናን በመግጨቱ ለማምለጥ ዳግም ፍጥነት ጨምሮ ሲያሸከረክር ሌላ መኪና ላይ ጉዳት አድርሷል።

* ፖሊሶች በቦታው ተገኝተው አደጋውን ሲመርምሩ ፍቃደኛ ባለመሆንና የአልኮል መጠጥ ምርመራ አላካሂድም በማለት ከፖሊሶች ጋር ውዝገብ ያሰነሳ ሲሆን ፖሊሶች ላይ በኢትዬጲያና በቱርክ መካከል ጦርነት አሰነሳለው እያለ ዝቷል።

* በአደጋው አንድ ሰው ጉዳት የደረሰበት ሲሆን ለአሰቸኳይ ህክምና ወደ ሆስፒታል ተወሰዷል።

https://www.youtube.com/watch?v=kxpv6Qt ... e=youtu.be
Image
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2149
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests