ሰበር ዘና፥: ጎንደር ከተማ ኣሸባሪ-ትግራይ-ዓድዋ-በህወሓት ወታደሮች እየታመሰ ነው!:

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ሰበር ዘና፥: ጎንደር ከተማ ኣሸባሪ-ትግራይ-ዓድዋ-በህወሓት ወታደሮች እየታመሰ ነው!:

Postby ኳስሜዳ » Sun Dec 03, 2017 8:43 pm

ዛሬ ህዳር 24 ቀን 2010 ዓ/ም በወልዲያ የጀመረው እና ወደ ሊሎች ከተሞች የተዛመተው ህዝባዊ አመፅ ጎንደር ላይ ማምሻውን ሌላ ችግር ፈጥራል ፡፡ ይህም በከተማው ይፈጠራል ተብሎ በተሰጋው ህዝባዊ ተቃውሞ የአማራ ልዩ ኃይሎች ጥበቃ ውጡ በመባሉ አነሱም "እየሞተ እና እየተሰቃየ ያለው ልንጠብቀው የተቀጠርልነት ህዝብ አማራው ነው በመሆኑም እኛ ገዳይን እና አሳሬን ለመጠበቅ አንወጣም " በማለት ሁለቱ ሻለቃዎች ተቃውሞ አስምተዋል ፡ በዚህ ስጋት የገባው ህወሓት ከአዞዞ ካምፕ ወታደሮችን ወደ ጎንደር ከተማ ያስገባ ሲሆን በዚህ የተበሳጩ የአማራ ልዩ ኃይሎች ካምፓቸውን ለቀው ወጥተዋል 7 የወሎ ልጆች ትጥቃቸውን ይዘው በመሰወራቸው ጎንደር ቀበሌ 18 እየታመሰ ነው ህዝቡም ለነዚህ ድጋፍ እና ሽፋን እየሰጠ ነው ሊሎች ለጥበቃ የወጡ በሙሉ አንጠብቅም ብለው በየቦታው ተባድነው ራሳቸውን ከህወሓት ወታደሮች እየጠበቁ ሲሆን ከተማው በውዝግብ ላይ ነው ወታደሮችም "አሸባሪዎች ገብተዋል ግንቦት ሰባት ከተማውን ሊቆጣጠረው ነው " በማለት ፍተሻ ላይ ናቸው ማንኛውም ተሽከርካሪ እና ባጃጅ ቆሟል ፡ መደበኛ ፖሊሶችም ወደ ቤታቸው ገብተዋል ፡፡
ምንጭ፡ ናትናኤል መኮንን
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2119
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests