የወያኔን ግፍ መድረክ ላይ ያወገዙ ከያኒያን

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የወያኔን ግፍ መድረክ ላይ ያወገዙ ከያኒያን

Postby እሰፋ ማሩ » Mon Dec 11, 2017 8:42 pm

ባንዳዎቹ ሰራዊት ፍቅሬ ሰለሞን ከዳልኝ ነዋይ ደበበ ጎሳዬና ሃመልማል ለሆዳቸው ለወያኔ ሲለፍፉ ሃቀኞቹ ታማኝ በየነ ቴዲ አፍሮና የሰሞኑ ሃጫሉ ሁንዴሳ ግን የደረሰባቸውን እስር ሳይፈሩ የወያኔን ሰቆቃና ግፍ የወያኔ ተለጣፊዎች እየሰሙ ገላለጡት፡፡ኪነጥበብ የፍትህ ጠበቃ ስለሆነ ከእነዚህ ሃቀኞች ጋር እንቁም ከባንዶቹ እንራቅ!
https://www.youtube.com/watch?v=NV43Mg2fEF0
https://www.youtube.com/watch?v=yEAKR184bp8
https://www.youtube.com/watch?v=xiT7j6hmbSY
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1504
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests

cron