ሃይለመለስ የወያኔ ጋሪ የማስመሰያ ሃዘን መግለጫ አቀረበ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ሃይለመለስ የወያኔ ጋሪ የማስመሰያ ሃዘን መግለጫ አቀረበ

Postby እሰፋ ማሩ » Mon Dec 18, 2017 5:36 am

ሰሞኑን የወያኔ የከፋ የከረፋ የጎሳ ፖለቲካ ባመጣው ጣጣ ያለቁትን ወገኖች ሃዘን የማስመሰያ መግለጫ የወያኔ ተለጣፊ ሃይለማሪያም ደሳለኛ አቀረበ፡፡ሃይለመለስ በንግግሩ ትኩረትና ቅድሚያ የሰጠው ከፍተኛ እልቂት በሶማሌ ልዩ ሃይል የተደረገባቸው ኦሮሞዎች ሳይሆኑ በብዙሃኑ ኦሮሞዎች መታረድ የተቆጣው ህዝብ ጉዳት ያደረሰባቸው ሶማሌዎች ጉዳይ ነበር፡፡ወያኔ ሰሞኑን በተለጣፊዎቹ ኦሆዲድና ብአዴን አመራሮች የገጠመውን ተቃውሞ ለመመከት በኦሆዲድ አመራሮች ላይ ሊወስድ ያሰበውን በቀል ሚዲያዎች መዘገባቸው ይታወቃል፡፡ከበቀሉ ውስጥ የኦሆዲድ አመራሮችን በሶማሌዎች ግድያ ሰበብ በመክሰስ ማሰርና ከልስጣን ማስወገድ ይገኝበታል፡፡
https://www.youtube.com/watch?v=BNJj4h33z3Q
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1504
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 8 guests