በሕወሃቱ ደህንነት አለቃ ተልከው በኦሮሚያ ከፍተኛ በለስልጣንት ላይ ጥቃት ሊያደርሱ ሲሉ ተያዙ!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

በሕወሃቱ ደህንነት አለቃ ተልከው በኦሮሚያ ከፍተኛ በለስልጣንት ላይ ጥቃት ሊያደርሱ ሲሉ ተያዙ!

Postby ኳስሜዳ » Tue Dec 19, 2017 3:42 pm

በሕወሃቱ ድህንነት አለቃ ተልከው በኦሮሚያ ከፍተኛ በለስልጣንት ላይ ጥቃት ሊያደርሱ ሲሉ የተያዙ ነብሰ ገዳዮች ውብሼት ላውጋው ወልደሰማያት እና ባዪ ትህትና ዘሩ ይባላሉ። የያዙት መኪና ቶዮታ ኮሮላ ሲሆን የሰሌዳ ቁጥሩ ደግሞ Code 2-Plate No.79887AA ነው። የሁለቱም ነብሰ ግዳዮች ፎቶ እና የመታወቅያቸው ኮፒ ከዚ በታች ተለጥፎ ታገኙታላቹ!
https://m.facebook.com/100006330557928/ ... d%3D&mdf=1
Last edited by ኳስሜዳ on Tue Dec 19, 2017 9:54 pm, edited 1 time in total.
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2114
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: በሕወሃቱ ደህነት አለቃ ተልከው በኦሮሚያ ከፍተኛ በለስልጣንት ላይ ጥቃት ሊያደርሱ ሲሉ ተ

Postby እሰፋ ማሩ » Tue Dec 19, 2017 6:19 pm

ኳስሜዳ
ይህ በንጹሃን ደም የተጨማለቀ የወያኔ ታሪክ ነው፡፡ከእነዚህ የፌክ አማራ ስም ከያዙ ወያኔዎች ወይም አለምነው መኮንን የሚባለው ባንዳ በስተቀር በአሁኑ ወቅት ከወያኔ ነፍሰገዳዮች ጋር ቆሞ ህዝብ በአጋዚ ነፍሰገዳዮች አይለቅ የሚሉ የኦሮሚያ መሪዎችን ሊገድል የሚላክ ማንም የለም፡፡እነዚህ ባንዶችም የውርደት ካባ ለበሰው ፍርድ የሚያገኙበት ወቅት ቅርብ ነው፡፡

ኳስሜዳ wrote:በሕወሃቱ ድህነት አለቃ ተልከው በኦሮሚያ ከፍተኛ በለስልጣንት ላይ ጥቃት ሊያደርሱ ሲሉ የተያዙ ነብሰ ገዳዮች ውብሼት ላውጋው ወልደሰማያት እና ባዪ ትህትና ዘሩ ይባላሉ። የያዙት መኪና ቶዮታ ኮሮላ ሲሆን የሰሌዳ ቁጥሩ ደግሞ Code 2-Plate No.79887AA ነው። የሁለቱም ነብሰ ግዳዮች ፎቶ እና የመታወቅያቸው ኮፒ ከዚ በታች ተለጥፎ ታገኙታላቹ!
https://m.facebook.com/100006330557928/ ... d%3D&mdf=1
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1504
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: በሕወሃቱ ደህንነት አለቃ ተልከው በኦሮሚያ ከፍተኛ በለስልጣንት ላይ ጥቃት ሊያደርሱ ሲሉ

Postby ኳስሜዳ » Tue Dec 19, 2017 9:56 pm

ሕወሓት ለኢትዮጵያ ሕዝብ ተጨማሪ ጉርጓድ እየቆፈረ ነው | የተባበሩት የጋምቤላ ተቃዋሚ ድርጅቶች ግንባር አማካሪ የሕወሓትን ሴራ ያጋልጣሉ
https://www.youtube.com/watch?time_cont ... hEzp7T4vf8
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2114
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 4 guests