ወያኔ ዶ/ር አብይ አህመድ ያላሉትን ሃሰት አሰራጨ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ወያኔ ዶ/ር አብይ አህመድ ያላሉትን ሃሰት አሰራጨ

Postby እሰፋ ማሩ » Thu Dec 28, 2017 5:51 pm

ሙቱ የወያኔ መሪ መለስ የአማራና የኦሮሞ ቅራኔ ለወያኔ ስኬት ነው ያለው ዛሬም ተደገመ፡፡ዶ/ር አብይ አህመድ ሁሉም ብሄሮች በተለይ ኦሮሞና አማራ በሰላም አብረን መኖር ይገባናል ያሉትን ወያኔ መጠፋፋት አለብን አሉ ብሎ ሲያስት ተያዘ፡፡ወያኔ እስኪቀበር ድረስ ሃሰት መንዛቱን ህዝብ ማባላቱን መቀጠል ያስባል ግን አክትሞለታል!
https://www.youtube.com/watch?v=xyjq3-SpcLE
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1504
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 7 guests