የአፈናው መዋቅር አባላት መጋለጣቸው ቀጥሏል !!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የአፈናው መዋቅር አባላት መጋለጣቸው ቀጥሏል !!

Postby ኳስሜዳ » Mon Jan 08, 2018 11:10 pm

ከላይ እስከ እታች በአድዋ ተወላጆች የተዋቀረው አፋኝ ቡድን ቁንጮውን ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ ከእይታ ተሰውረው መኖራቸው ለሁሉም ግልፅ ነው። አሁን ስውሩ ገመና እየተጋለጠ ስም ቢቀይሩ እንኳን የማይቀየረው ሙሉ ገፅታቸው ለአደባባይ የሚውልበት ጊዜ መጥቷል። እነዚህ ጉጅሌዎች ሁለንተናዊ የአድዋ ትግራይ የበላይነት ለማስፈን በመንግስት ስልጣን የተሰየሙ የሌላ ብሔረሰብ አባላትን ሲሰልሉ የኖሩ፤ በውጭ ሀገራት የሚመደቡ የአምባሳደሮችን እንቅስቃሴ እና ዳያስፖራውን አጥንተው መረጃ ሲያደራጁ የኖሩ፤ የአደዋ ትግራይ ወጣቶችን እየመለመሉ ቻይና አውሮፖና አሜሪካ በመላክ በትምህርትና በሃብት የማበልፀጉን ሂደት ያሳለጡ። ህወሓት እንዲደህዩ የፈረደባቸውን የሌላ ብሔረሰብ አባላት የሆኑ ነጋዴዎችን ከገበያው አስወጥተው ያደህዩ፤ በሞት ያስወገዱ፤ ያሰደዱ ፤ ሀብት እየወረሱ ለአድዋ ምልምል ባለሃብቶች ያስረከቡ ግፈኞች የአቤል ደም የሚያሳድዳቸው ቃኤሎች…ይህው ፎቶአቸው… አሁን በር ዘግተው 'አወይ ተጋሊፅና' እያሉ ግምገማቸውን ይቀጥሉ፤ ማጋለጡም ይቀጥላል።
Image
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2148
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 8 guests