ወያኔና አሽከሮቹ በየሄዱበት ውርደትን እየተከናነቡ ወደ መጡበት መመለሱ ቀጥሏል

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ወያኔና አሽከሮቹ በየሄዱበት ውርደትን እየተከናነቡ ወደ መጡበት መመለሱ ቀጥሏል

Postby ኳስሜዳ » Mon Jan 15, 2018 7:47 pm

የህዝባዊ ወያነ ሀርነት ትግራይ ባለስልጣናትና በጣሊያን የወያነ አንባሳደርን ጨምሮ በማልታ ድብቅ ስብሰባ ለማድረግ ሲሞክሩ በአካባቢው በሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ከፍተኛ ተቃውሞ ደረሰባቸው:: ስብሰሳውን ከፍተኛ ቁጥር ያለው የማልታ ፖሊስ እስፍራው በመገኘት ፕሮግራሙን እንዲሰረዝ አድርጎል::
https://www.facebook.com/natimanm/video ... 330007424/
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2146
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests

cron