ህዝብ ሲያመር እንዲህ ነው!!!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ህዝብ ሲያመር እንዲህ ነው!!!

Postby ኳስሜዳ » Tue Jan 23, 2018 3:01 am

በወልዲያ ወጣት ገብረመስቀል ጌታቸውን ፍለፊት ተኩሶ የገደለው ቀይ ኮፍያ ለባሹ የአጋዚ ወታደር በወልዲያ ህዝብ በዱላ ተቀጥቅጦ ተገሎ ቤንዚን ተርከፍክፎበት እንዲቃጠል ተደርጎል:: እናትና የስድስት አመት ህፃን ልጅን በጥይት የመታው ሌላኛው የአጋዚ ወታደር በዱላ ተቀጥቅጦ ሆስፒታል ገብቷል:: ሟች ገብረመስቀል ደረቱ ላይ በሁለት ጥይት ተመቶ መገደሉ ይታወቃል::
ናትናኤል መኮንን
ገና ሁሉምንም ሂሳብ አንድ በአንድ እናወራርዳለን

Image
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2146
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: ህዝብ ሲያመር እንዲህ ነው!!!

Postby ወይጉድ1 » Tue Jan 23, 2018 1:08 pm

አንተ መጥፎ ሽማግሌ በዚህ ባለቀ እድሜህ ቤተስኪያን ሄደህ እንደማስቀደስ እዚህ መርዝ ትረጫለህ ቆይ ገሃነም ትገባለህ ማን በለኝ! እርኩስ
ወይጉድ1
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Tue Jan 23, 2018 11:34 am

Re: ህዝብ ሲያመር እንዲህ ነው!!!

Postby ኳስሜዳ » Tue Jan 23, 2018 8:11 pm

ስድቡም ወደ ጎን ትተህ እድሜህ ስንት ነው ወንድም! ፎቶግራፌን ልላክልህ ካንተ ጋር እንድታወዳድረው? ፖስት ያደረኩት እውንታውን ነው! እውሸት ከሆነ ማረጋገጫ አቅርብ፡ አለበለዝያ ግብታዊ መሆን አያዋጣህም!!!!
ወይጉድ1 wrote:አንተ መጥፎ ሽማግሌ በዚህ ባለቀ እድሜህ ቤተስኪያን ሄደህ እንደማስቀደስ እዚህ መርዝ ትረጫለህ ቆይ ገሃነም ትገባለህ ማን በለኝ! እርኩስ
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2146
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 6 guests