በኦሮሚያ ሕዝባዊ አመጽ ንብረታቸው የተቃጠለባቸው የህወሓት አባላት ካሳ ሊከፈላቸው ነው።

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

በኦሮሚያ ሕዝባዊ አመጽ ንብረታቸው የተቃጠለባቸው የህወሓት አባላት ካሳ ሊከፈላቸው ነው።

Postby ዘረ ያቆብ » Tue Jan 30, 2018 5:09 pm

በኦሮሚያ ሕዝባዊ አመጽ ንብረታቸው የተቃጠለባቸው የህወሓት አባላት ካሳ ሊከፈላቸው ነው።
**************************************************
ዶ/ር ቴኦድሮስ አድሀኖም 35 ሚሊዮን ብር ካሳ ይከፈለዋል።
ሆቴል የተቃጠለበት አቶ ብርሃነ ሀሉፍ እና እርሻና ትራክተር የተቃጠለበት አቶ ፍስሀ ኪሮስም ካሳ ያገኛሉ። ለካሳ የሚከፈል ገንዘብ የኦሮሚያ ወጣቶችን ሥራ ለማስጀመር ከተያዘው በጀት ነው ተብሏል።
ፍሰሀ ከ12 አመት በፊት በሶደሬ ሪዞርት ዘበኛ ነበር ከምርጫ 97 ወዲህ ነው ከልማት ባንክ ብድር ተመቻችቶለት ኢንቨስተር የሆነው እርሻው ዶዶታ ወረዳ ቆሮ ገበሬ ማህበር ነው የአርሶ አደሩን መሬት ዘርፎ የሚያርሰው።

ምንጭ
ዘረ ያቆብ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 123
Joined: Fri Aug 22, 2003 1:10 am

Re: በኦሮሚያ ሕዝባዊ አመጽ ንብረታቸው የተቃጠለባቸው የህወሓት አባላት ካሳ ሊከፈላቸው ነው።

Postby ቢተወደድ1 » Fri Feb 09, 2018 2:01 pm

የቡክፌስ ዘገባ ከመቼ ወዲህ ነው ሊታመን የሚችለው? ካሳ ክፍያው ግን ተገቢ ነው፡፡

ዘረ ያቆብ wrote:በኦሮሚያ ሕዝባዊ አመጽ ንብረታቸው የተቃጠለባቸው የህወሓት አባላት ካሳ ሊከፈላቸው ነው።
**************************************************
ዶ/ር ቴኦድሮስ አድሀኖም 35 ሚሊዮን ብር ካሳ ይከፈለዋል።
ሆቴል የተቃጠለበት አቶ ብርሃነ ሀሉፍ እና እርሻና ትራክተር የተቃጠለበት አቶ ፍስሀ ኪሮስም ካሳ ያገኛሉ። ለካሳ የሚከፈል ገንዘብ የኦሮሚያ ወጣቶችን ሥራ ለማስጀመር ከተያዘው በጀት ነው ተብሏል።
ፍሰሀ ከ12 አመት በፊት በሶደሬ ሪዞርት ዘበኛ ነበር ከምርጫ 97 ወዲህ ነው ከልማት ባንክ ብድር ተመቻችቶለት ኢንቨስተር የሆነው እርሻው ዶዶታ ወረዳ ቆሮ ገበሬ ማህበር ነው የአርሶ አደሩን መሬት ዘርፎ የሚያርሰው።

ምንጭ
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 210
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Majestic-12 [Bot] and 6 guests