ሕዝባዊ እምቢተኝነት የትግሬ ወያኔን ስርአት እያሽመደመደው ነው!!!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ሕዝባዊ እምቢተኝነት የትግሬ ወያኔን ስርአት እያሽመደመደው ነው!!!

Postby ኳስሜዳ » Mon Feb 12, 2018 2:08 pm

አምቦ ሕዝብ የሥራ ማቆም አድማ ላይ ነው:: ንግድ ቤቶች ተዘጋግተዋል:: ትራንስፖርት የለም::
Image
በደደር ሕዝብ የሥራ ማቆም አድማ ላይ ነው:: ንግድ ቤቶች ተዘጋግተዋል:: ትራንስፖርት የለም::
Image
በዓለም ገና ሕዝብ የሥራ ማቆም አድማ ላይ ነው:: ንግድ ቤቶች ተዘጋግተዋል:: ትራንስፖርት የለም:: ወጣቶች ተዋውሞ ሰልፍ እያደረጉ ነው::
Image
ወለጋ ሕዝብ የሥራ ማቆም አድማ ላይ ነው:: ንግድ ቤቶች ተዘጋግተዋል:: ትራንስፖርት የለም:
Image
ሐረር ሕዝብ የሥራ ማቆም አድማ ላይ ነው:: ንግድ ቤቶች ተዘጋግተዋል:: ትራንፖርት የለም::
Image
ሐሮማያ ሕዝብ የሥራ ማቆም አድማ ላይ ነው:: ንግድ ቤቶች ተዘጋግተዋል:: ትራንፖርት የለም::
Image
ጅማ ሕዝብ የሥራ ማቆም አድማ ላይ ነው:: ሱቆች ተዘጋግተዋል::
Image
ደባርቅ የተማሪ አመፅ ተነስቷል | ዳባት ከፍተኛ ውጥረት አለ | አንድ ወጣት ተገሏል
Image
የወያኔ ልዩ ሃይል በዳባት ወጣት ላይ ግብታዊ የግፍ እርምጃ እየወሰደ ነው። የ29 አመቱን ወጣት አማኑኤልን በጥይት ተኩሰው ገለዋል። ቀብሩ በዛሬው እለት በንከር ላይ ይፈፀማል። ህዝቡ ጩኸት እያሰማ ነው። ወጣቱ ተቆጥቷል። ከተማው ተረብሿል ውጥረት ነግሶበታል። ዳባት ልጁን ቀብሮ አይተኛም። ወልቃይት ጠገዴን ጨምሮ የወገራ አውራጃ ከተማ የሆነችው ዳባት በፀረ ወያኔ ትግል ግንባር ቀደምት ናት። ዳባት ሲነካ፣ ዳባት ሲነሳ ጎንደር አይተኛም! ይህ በእንዲህ እያለ ደባርቅ ላይ የተማሪ አመፅ ተነስቷል።

ኦሮሚያ ውስጥ አድማ በተመታበት ወቅት የእነ አቶ በቀለ ክስ መቋረጡን ፋና ዘግቧል
Image
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2122
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: ሕዝባዊ እምቢተኝነት የትግሬ ወያኔን ስርአት እያሽመደመደው ነው!!!

Postby ኳስሜዳ » Mon Feb 12, 2018 3:25 pm

ESAT breaking news February 12,2018
https://www.youtube.com/watch?v=u2WcDIHbQNE
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2122
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 7 guests