የጎጃም ህዝብ በደብረማርቆስ አዴት ከተሞች የፀረ ወያኔ ህዝባዊ እምቢተኝነት ትግል ተጀምሯል

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የጎጃም ህዝብ በደብረማርቆስ አዴት ከተሞች የፀረ ወያኔ ህዝባዊ እምቢተኝነት ትግል ተጀምሯል

Postby ኳስሜዳ » Tue Feb 13, 2018 7:35 pm

የጎጃም ህዝብ በደብረማርቆስ እና አዴት ከተሞች ማምሻው ላይ የፀረ ወያኔ ህዝባዊ እምቢተኝነትና ትግል ተጀምሯል፡፡ በከተሞቹ የተኩስ ልውውጥ እስከ አሁኗ ሰአት ድረስ ቀጥሏል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ አባይ በረሃ ላይ መንገዶች የተዘጉ ሲሆን ምንም አይነት ተሽከርካሪ ወደ አዲስ አበባና ኦሮሚያ መሄድ አይችልም፡፡ ይህ ፀረ ወያኔ የህዝባዊ እምቢተኝነትና ትግል ከነጠ ጀምሮ መላውን የጎጃም ምድር ያካትታል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ወያኔን ከህዝቡ ጫንቃ ላይ ለማስወገድ ይህ ለአንዴና ለመጨረሻ የሚደረግ ትግል ላይ ሁሉም በየአካባቢው ይህን ፀረ ወያኔ ትግል እንዲቀላቀል ጥሪ ቀርቧል፡፡ : ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ ነገር ግን በመቶዎች የሚቆጠሩ የጭነት መኪና ባስና የግል መኪኖች በአማራ ክልል ደጀን አባይ በረሃ ላይ መንገድ ሙሉ በሙሉ ተዘግቶ ቆመዋል::
https://www.facebook.com/81218537219658 ... 05/?type=3
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2119
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 4 guests