ሕዝብ መሪዎቹን አስፈታ!!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ሕዝብ መሪዎቹን አስፈታ!!

Postby ኳስሜዳ » Tue Feb 13, 2018 10:56 pm

በቀለ ገርባና ደጀኔ ጣፋ እጅግ ልብ የሚነካ ቃለምልልስ ከአሜሪካ ድምጽ ጋር
https://www.youtube.com/channel/UCADXAQ ... irmation=1
የአዳማ ሕዝብ አደባባይ ወጥቶ ደስታውን እየገለጸ ነው!
ሕዝብ መሪዎቹን በደሙ ታግሎ አስፈታ!!
የሕወሓት መንግስት ነገ ደግሞ እስክንድር ነጋንና አንዷለም አራጌን ጨምሮ 746 እስረኞችን እፈታለሁ ብሏል

https://www.facebook.com/Zehabesha/vide ... 218038709/
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2149
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: ሕዝብ መሪዎቹን አስፈታ!!

Postby ኳስሜዳ » Wed Feb 14, 2018 4:57 pm

አዲስ አበባ ጀግኖቿን እየተቀበለች ነው
Image
እስክንድር ነጋ እና አንዷለም አራጌ በአሁኑ ሰዓት ከ እስር ቤት ወጥተዋል::
Image
ወጣት ብርሃኑ ተክለያሬድ
Image
ጀገናው አህመድ ሙስጠፋ ተለቋል
ኦልባና ሌሊሳ እና ጀገናዋ እማዋይሽ ተፈተዋል
Image
የቄሮ አስደሳች መልዕክት – “የአማራ ደም ደማችን ነው… የሶማሌ ደም ደማችን ነው” | “አላማችን ኢትዮጵያ ለማቋቋም እንጂ ለመገንጠል አይደለም”
የቀድሞው የጋምቤላ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዝዳንት ኦኬሎ አኳይ ከእስር ከተፈቱ በኋላ በሕዝቡ አቀባበል ተደንቀዋል። (ፎቶ @befeqe) - DW
Image
ጀገናው አህመዲን ጀበል ተለቋል
Image
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2149
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 7 guests