ወልቅጤ በታላቅ የህዝባዊ ትግል እየተናጠች ነው ተባለ!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ወልቅጤ በታላቅ የህዝባዊ ትግል እየተናጠች ነው ተባለ!

Postby ኳስሜዳ » Thu Feb 15, 2018 1:46 pm

በመላው ኦሮሚያ ተቀጣጥሎ የተነሳው የህዝባዊ ንቅናቄ አድማሱን በማስፋት ወልቅጤ ከተማን በእሳት እያነደዳት ነው ።

ትናንት ተጀምሮ የነበረው በወልቂጤ የስራ ማቆም አድማው ዛሬም በመቀጠል ወደ አደባባይ ተቃውሞ ተቀይሯል በርካታ ህዝብ ተሳትፈውበታልም ተብላል።

ከተማው በጪስ የተሞላ ሆናል ተብላል። የገቢዎች ቢሮ መውደሙ እና ለአፈና ለስለላ የሚጠቀሙበት የመንግስት መኪኖች መቃጠላቸውም እየተነገረ ነው።

የመንግስት ታጣቂዎች ወደ ህዝቡ ቀጥታ መተኮሳቸው የተነገረ ሲሆን በዚህም 3 ሰዎች መገደላቸውና በርካቶችም መቁሰላቸው ተገልፃል። ወልቂጤ በህዝባዊ ተቃውሞ፡ በተኩስ እና በጭስ የጦር አውድማ መስላለች።

ከትናን ደምሮ ምንም
ኳስሜዳ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1955
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: ወልቅጤ በታላቅ የህዝባዊ ትግል እየተናጠች ነው ተባለ!

Postby ኳስሜዳ » Thu Feb 15, 2018 2:14 pm

ኳስሜዳ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1955
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 9 guests