ደባርቅ! ዳባት! ገደብጌና አምባጊዎርጊስ ህዝቡ አምርሯል!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ደባርቅ! ዳባት! ገደብጌና አምባጊዎርጊስ ህዝቡ አምርሯል!

Postby ኳስሜዳ » Tue Feb 20, 2018 3:31 pm

ማክሰኞ የካቲት 13 2010
ሰሜን ጎንደር
ጎንደር ከተማ ለሁለተኛ ቀን በዘለቀው አድማ ውጥረት ላይ የገባው ወያኔ የወረዳ ከተሞችም አድማውን ማገዛቸው ይበልጥ ፍርሃት ውስጥ ከቶታል። አካባቢውን በወታደር እያስጠበቀና በከባድ ሽብር ውስጥ እንደሆነ ከስፍራው የደረሰን መረጃ ይገልፃል። የጎንደር ከተማን የትግል ስልት ለመጋራት የየወረዳዎቹ ህዝብ ስለወሰነ በባለስልጣናቱ ሽብር ፈጥሯል። ህዝቡ ብሶት ላይ ነው። ምሬት ላይ ነው አገዛዙ አንገሽግሾታል። በትናንትናው እለት ከመጓጓዝ እንዲታቀቡ የተሰጠውን ማስጠንቀቂያ ያላከበሩ መኪናዎች ገደብየ ከተማ ላይ ተሰባብረዋል። አምልጠው የሞከሩትም በፍርሃት ጎንደር ከተማ ሳይደርሱ መንገድ ላይ እንዲቆሙ ተገደዋል።
ጎንደር በቃኝ ብሏል!
Image
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2119
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 4 guests