ነቀምት በተቃውሞ ነደደች!!!!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ነቀምት በተቃውሞ ነደደች!!!!

Postby ኳስሜዳ » Mon Feb 26, 2018 4:10 pm

በዛሬው እለት በነቀምት ከተማ ከፍተኛ ፀረ ኢሕአዴግ ተቃውሞ እየተደረገ ይገኛል!!
https://www.facebook.com/realMinilikSal ... 197492472/
የወያኔ ወታደሮች በነቀምቴ ከተማ ለተቃውሞ በተሰበሰበው ህዝብ መሀል ከፍተኛ ቶክስ ከፍተዋል ከተቃውሞ ሰልፈኞች ላይ አጋዚዎች የቶክስ እሩምታ ካወረዱ በኃላ ሰልፈኞች መንገዱን በመዝጋት ላይ ይገኛሉ፡፡Image
Image
Image
Image
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2149
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests

cron