እነ ክቡራን ከዋርካ ለምን ጠፉ?

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

እነ ክቡራን ከዋርካ ለምን ጠፉ?

Postby ስራ ፈት » Fri Mar 02, 2018 10:11 pm

ሰላም ዋርካ፤
ብዙም ሰው ዋርካ ላይ የለም ዋርካ፤ የድሮዋ ዋርካ ልትሆን አልቻለችም፤ ቢሆንም ግን እነ ክቡራን የት ገቡ፤ ተባረው ከሆነ መመለስ አለባቸው፤ እኩልነትን እየሰበክን ሰውን በፖለቲካ አመለካከቱ የምናባርር ከሆነ ስተት ነው፤ የት ገብተው ነው ግን?
ስራ ፈት
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 65
Joined: Mon Jan 17, 2005 8:37 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests