የጌታቸው ረዳ የድምጽ አሰጣጥ ሲተረጎም

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የጌታቸው ረዳ የድምጽ አሰጣጥ ሲተረጎም

Postby ኳስሜዳ » Fri Mar 09, 2018 4:21 pm

Image
ሀ. አውጣ እኔም አውጥቻለሁ ።

ለ. ያላወጣህ በሙሉ እያየሁህ ነው ።

ሐ. ብብቱን ሲያሸት ነው ።

መ. ከጎኑ ያለውን ሰው ጭንቅላት ለመያዝ እየሞከረ ነው ።

ሠ. ሽንቴ መጣ ብሎ ከፓርላማ ለመውጣት ሊያስፈቅድ ነው ።

ረ. ማንም ሳይቀድመው ለአንደኛ ደረጃ መሽቀዳደሙ ነው ።

ሰ. ሁሉም መልስ ይሆናል።

ሸ. መልሱ የለም ።
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2162
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google Adsense [Bot], ቢተወደድ1 and 4 guests