የኢትዮጵያ መንግሥት ሹማምንት ሥልጣን ከተቆጣጠሩበት ጊዜ ጀምሮ 30 ቢሊዮን ዶላር መዝብረዋል

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የኢትዮጵያ መንግሥት ሹማምንት ሥልጣን ከተቆጣጠሩበት ጊዜ ጀምሮ 30 ቢሊዮን ዶላር መዝብረዋል

Postby ኳስሜዳ » Tue Mar 13, 2018 11:03 am

“የኢትዮጵያ መንግሥት ሹማምንት ሥልጣን ከተቆጣጠሩበት ጊዜ ጀምሮ 30 ቢሊዮን ዶላር መዝብረዋል” የUSA ብሔራዊ ደኅንነት ጉባኤ አማካሪ ዴቪድ ሽታይንማን የዩናይትድ ስቴትስ ብሔራዊ ደኅንነት ጉባኤ አማካሪ ዴቪድ ሽታይንማን የኢትዮጵያ መንግሥት ሹማምንት ሥልጣን ከተቆጣጠሩበት ጊዜ ጀምሮ 30 ቢሊዮን ዶላር መዝብረዋል ሲሉ ወነጀሉ።

ዴቪድ ሽታይንማን ፎርብስ በተሰኘው የቢዝነስ ጋዜጣ በእንግድነት በፃፉት ሰፊ ኃተታ የኢትዮጵያ መንግሥት ወደ ሥልጣን ከመጣ ጀምሮ የተመዘበረውን እኩሌታ 30 ቢሊዮን ዶላር እርዳታ ከዩናይትድ ስቴትስ ተቀብሏል ብለዋል።

አሜሪካ እና የተቀረው ዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ ጉዳዩን ቸል ብሎታል ያሉት ሽታይንማን ችግሩ ከተጠያቂነት እጦት ይመነጫል ብለዋል።

ትናንት አርብ በፎርብስ ጋዜጣ ላይ ለንባብ የበቃው ይኸው ፅሁፍ ፌስቡክ እና ትዊተርን በመሳሰሉ የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች በስፋት እየተሰራጨ ነው።
https://www.forbes.com/sites/realspin/2 ... 5541ba29d0
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2162
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: የኢትዮጵያ መንግሥት ሹማምንት ሥልጣን ከተቆጣጠሩበት ጊዜ ጀምሮ 30 ቢሊዮን ዶላር መዝብረ

Postby ጆጆ » Thu Mar 15, 2018 3:58 pm

what is this ? 20 billion dollar .its trillion .
hey this much exaggerating its not fair ,but it does meant i support the idea .
the reporter how could he found the sum of the amount .now we have another problem
i think its the same trick to move in the other way of side the actual movement .
careful boys when such news come at the corner ignore it.i mean it .we have learned if yes from last
unconditional conditional fail.big brother watching you.
ጆጆ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 152
Joined: Mon Oct 06, 2003 2:19 am


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Bing [Bot] and 3 guests