እነ ክቡ ከዋርካ "እስር" እንዲያስፈታቸው ዶ/ር አብይን ተማጠኑ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

እነ ክቡ ከዋርካ "እስር" እንዲያስፈታቸው ዶ/ር አብይን ተማጠኑ

Postby ኮኮቴ » Sat Jun 09, 2018 4:59 pm

ሰላም ዋርካውያን!
ከስንት ቆይታ በኋላ ወደ ዋርካ ብቅ ብል ... እነ ካርቦኔ-ክቡ እና "ያለፈው ስርአት ርዝራዥ" ጉዋደኞቹ ...አሁንም በእግድ ላይ ያሉ ይመስላል፡፡ "ያለፈውን ስርአት" የመናፈቅ መብታችን ተነፍጏል ብለው ... ለዶ/ር አብይ ደብዳቤ እንደጣፉም ... ከልዩ ልዩ የማልቀዣ ድረ-ገጦች የሚወጣው መረጃ ያሳብቃል፡፡

ለማንኛውም ኦቦ መገርሳ ...ደስተኛ ናቸው .... ምክንያቱም ልጃቸው ለማ መገርሳ ስማቸውን ስላስጠራ ...

ወንዙ ኮኮቴ
o-o-o-o-o-o-o-o-o-o-o-o
".... Indeed, we Ethiopians are a beautiful multi-lingual and multi-cultural people who in a flower vase called Ethiopia decorate the great continent of Africa", Professor Ephraim Isaac
ኮኮቴ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1291
Joined: Wed Nov 04, 2009 2:07 am

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests