ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ አረፉ፡፡

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ አረፉ፡፡

Postby ክቡራን » Sun Apr 28, 2019 12:13 am

ዝርዝሩን ያንብቡ፡፡ ነፍስ ይማር፡፡
http://ethiopianandworldnews.com/former ... dada-dies/
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8093
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ አረፉ፡፡

Postby ዞብል2 » Sun Apr 28, 2019 8:30 pm

በመጀመሪያም "ነፍስ ይማር ለክቡር ፕሬዘደንት"

አቦይ ክቡራን መቼም ለ40ናለ80 እንዲሁም ለሙት ዓመት ተዝካር እንዳትረሱኝ ለማለት ነው ተሽቀዳድመህ የለጠፍከው አይደል?ቅቅቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2201
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ አረፉ፡፡

Postby ክቡራን » Mon Apr 29, 2019 3:14 pm

እኔ ባደኩበት ባህል ዝክር ማውጣት፣ አርባ መድረስ፣ ነፍስ ይማር ማለት የተለመደ ክርስትያናዊ ስነ ምግባር ነው፡፡ ተውፊትም ነው፡፡ እኔ እኮ ፌርማታ ላይ ተረግዥ ስደስት ቁጥር አውቶብስ ላይ ዘመኔን አልጨረስኩም፡፡ ልዩነት አለነ ...ጥሬ እቃ ዞብል፤ ለመሆኑ አንተ ሰው በሚጫንበት በኩል ተጭነህ ታውቃለህ?? እስኪ ማል!! ቅቅቅቅቅቅ፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8093
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ አረፉ፡፡

Postby ዞብል2 » Tue Apr 30, 2019 12:18 am

አቦይ ክቡራን........ለሰው ይሳፈራል ለጭነት ይጫናል ነው የሚባለው፤በዚህም የደደቢት ምሩቅ መሆንህን አረጋግጠሀል ቅቅቅቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2201
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ አረፉ፡፡

Postby ክቡራን » Tue Apr 30, 2019 12:31 am

እሱ ኮ አስቀድሞ ገብቶኝ እኮ ነው ፣ እኔ እኮ አስቀድሞ ሰው እንዳልሆንክ ደምድሜአለሁ፡፡ ለዚህ ነው ያንተ ቦታ እቃ መጫኛ ላይ ነው ያልኩት፡፡ ስለተናገርክ ሰው ነህ ማለት ነው እንዴ?. ቂቂቂቂቂ...አለ ደራሲው በምሽት አንተን የመሰሉ ተናጋሪ አጋስሶች አይቶ ኮ ነው .. ሎል...
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8093
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ አረፉ፡፡

Postby ዞብል2 » Wed May 01, 2019 12:30 am

አካ(አጁዛው ካድሬ) ክቡራን አንተው ነህ ሰው በተጫነበት ነወይ ፤የተጫንከው ብለህ የጠየቅህኝ፤ ለቀሀል ወይም አልዛይመር ይዞሀል የምትባለው ለዚህ ነው ቅቅቅቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2201
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot], Majestic-12 [Bot] and 7 guests

cron