Current political, socio-economic and human rights issues.
Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬
by ክቡራን » Fri May 03, 2019 10:41 pm
ለመሆኑ ከዋልድባ ገዳም ስለ ሚፈልቀው ስለ ዮርዳኖስ ውሓ ሰምተው ያውቃሉ? ኑሮ በዋልድባ ገዳም ምን ይመስላል ?? ክፍል አንድ እነሆ..https://youtu.be/624xFRVvos0
-
ክቡራን
- ዋና አለቃ

-
- Posts: 8111
- Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm
by ዞብል2 » Fri May 03, 2019 10:52 pm
አቦይ ክቡራን የዋልድባ ገዳምን ካህናት በሃሰት ከሳችሁ ስታሰቃዩ የነበረውን ሳትዘግብ፤የዋልድባን ገዳም ገንዘብ ስትዘርፉ ሳትፅፍ አሁን ስለ ዋልድባ ውሃ? ስማ ውሃው ለዘመናት ሲፈስ የኖረ የአምላክ ስጦታ ነው፡፡
-
ዞብል2
- አለቃ

-
- Posts: 2224
- Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm
Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ
Who is online
Users browsing this forum: Google [Bot] and 5 guests