የሳምንቱ ምርጥ ቪዲዮ!!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የሳምንቱ ምርጥ ቪዲዮ!!

Postby ክቡራን » Sat May 18, 2019 12:06 am

እድሜ ለዶክተር አቢይ የተለያዩትን አገናኛቸው፡፡
https://youtu.be/BJEQhgUoWgg
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8073
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: የሳምንቱ ምርጥ ቪዲዮ!!

Postby ክቡራን » Tue May 21, 2019 3:06 pm

ከሚያለያይ ይልቅ የሚያቀራርብ መሪ ኢትዮጵያ ስለሰጣት ለፈጣሪ ክብር ምስጋና ይግባው፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8073
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: የሳምንቱ ምርጥ ቪዲዮ!!

Postby ምክክር » Wed May 29, 2019 12:58 am

እንደ ባልቴት ፀሎትና እርግማን አባዛህ - ያለወትሮህ ያለ ማተብህ፡፡ ሠላም ነው? ተስፋ ቆረጥክ እንዴ? ብዙ ወያኔዎች ወደ ቤቴክርስትያን እየተመለሱ ነው፡፡ አባታችን ሆይ በሠማይ የምትኖር....እያሉ፡፡ ያው እራስን ለማረጋጋት እንጂ ፈጣሪን መፎገር ወይም መደለል አይቻልም፡፡ አቢቹን አጠንክረው እንጂ አጥፋው ብትለው አይሰማህም፡፡ እጁ በደም አልተለወሰም፡፡ ቀና እና ቅን ነው፡ ፤ እነዛን ለምን እንደጠረገ ታውቃለህ፡፡ ጸዳ በል፡፡
Be nice to yourself
ምክክር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 308
Joined: Thu Jun 26, 2008 10:10 am
Location: Super Earth


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests