ዲጂታል ወያኔ .... ዘዋርካ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ዲጂታል ወያኔ .... ዘዋርካ

Postby ኮኮቴ » Wed May 22, 2019 12:31 am

በስንት ግዜ ወደ ዋርካ ብቅ ብል ... ዋርካ የዲጂታል ወያኔዎች ለቅሶ ቤት ሆና አገኝኋት፡፡ ክቡዬ ደግሞ ቋሚ እስለቃሽ ... ቢተወደድ1 ረዳት እስለቃሾች ይመስላሉ ፡) ድሮ ክቡዬን እየነካኩ ያስለቅሱ የነበሩ እንዳንድ ዋርካውያንም ... ከክቡዬ ጋር እብረው ሲያለቃቅሱ ይታየኛል ፡) ክቡዬ ... እንዴት ነው ... ጩጬዎቹ አደጉ?? ችግሩ ወያኔ ቀለብ መስፈር ስላቆመብህ ... ልብህ እስካሁን መምታቱን አለማቆሙም አንተ ሆነህበት ነው ፡) ጨላጣ አራዳ ለመሆን እኮ የግድ እንደ ክቡ ቴዎድሮስ አደባባይ ... ማለቴ ... አሮጌው ቄራ መወለድ አያስፈልግም፡፡ አጋሮ ላይ አራዳ ሆነህ ተወልደህ ታድግና ... ወያኔን ሸውደህ ስልጣኑን ሃክ ታደርግና ... በእምዬ ሚኒሊክ ቤተመንግስት 7ኛው ንጉስ ትሆንና ... ዋናዎቹ ወያኔዎች መቀሌ ላይ ዲጂታል ወያኒዎች ደግሞ ሶሻል ሚዲያ ላይ ለቅሶ እንዲቀመጡ ታደርጋለህ ፡) አቦ ... አብይ ... የአራዳ ልጅ ምላስህን ደጋግሞ ይባርክው ፡) ሰሞኑን ... የዊኪሊኩ Asange ከተደበቀበት ሲወጣ ... ምን ይመስል እንደነበር አያታችሁልኛል ... ራሳቸውን መቀሌ ላይ ያሰሩ ቱባዎቹ ወያኔዎችም ... የትግራይ ህዝብ በቃኝ ብሎ ሲገፋቸው ... እንደ .. Asange ሁለመናቸው ተንጨባሮ የምናይበት ግዜ ሩቅ አይመስለኝም፡፡

ለማንኛውም እንኳንም ለወያኔ ስልጣን ሙት አመት እደረሳችሁ ... ያዘናችሁም ... ጽናቱን አይስጣችሁ ፡)

ለገ ኮኮቴ ... ዘብሄረ ኢትዮጵያ
o-o-o-o-o-o-o-o-o-o-o-o
".... Indeed, we Ethiopians are a beautiful multi-lingual and multi-cultural people who in a flower vase called Ethiopia decorate the great continent of Africa", Professor Ephraim Isaac
ኮኮቴ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1290
Joined: Wed Nov 04, 2009 2:07 am

Re: ዲጂታል ወያኔ .... ዘዋርካ

Postby ቢተወደድ1 » Fri May 31, 2019 4:59 pm

ኮተታም ስምህን ቄስ ይጥራውና፡ ልክ ልክሽን ስንነግርሽ አርእስት ታስቀይሪያለሽ? ጉምና ምን ያደር ይጠራል ነው የሚባለው፤ ጉዳችሁን እያየነው መላጥ ጀምረናል፡፡ በ1 ዓመት ውስጥ ስንቱን አየን፡፡ ኢሳት እንኳን ለ2 ሲከፈል፣ የሚኒሊክ ት/ቤት የወደፊት እጣ፣ 18 ባንክ የዘረፈ ሌባን ሆቴል የሚቀልብ መንግስት፣ የቡራዪ እልቂት ሕጻንና አሮጊት ሲደፈር አንድም የጸጥታ ሀይል ከቦታው ያልደረሰ፣ የሻሸመኔው አይነት እልቂት በግራኝ አህመድ ዘመን እንጂ በአብዮት አህመድ ዘመን ያልተጠበቅ፤ ሆኖም ግን ሰው ተገድሎ ቁልቁል የተዘቀዘቀበት ጊዜ፣ ሰሜን ሸዋ ላይ ኦነግ ስንት ሰው ገድሎ ለምን ቤተ ክርስቲያን አቃጠለ? ልቀጥል አንተ ሹጣም

ኮኮቴ wrote:በስንት ግዜ ወደ ዋርካ ብቅ ብል ... ዋርካ የዲጂታል ወያኔዎች ለቅሶ ቤት ሆና አገኝኋት፡፡ ክቡዬ ደግሞ ቋሚ እስለቃሽ ... ቢተወደድ1 ረዳት እስለቃሾች ይመስላሉ ፡) ድሮ ክቡዬን እየነካኩ ያስለቅሱ የነበሩ እንዳንድ ዋርካውያንም ... ከክቡዬ ጋር እብረው ሲያለቃቅሱ ይታየኛል ፡) ክቡዬ ... እንዴት ነው ... ጩጬዎቹ አደጉ?? ችግሩ ወያኔ ቀለብ መስፈር ስላቆመብህ ... ልብህ እስካሁን መምታቱን አለማቆሙም አንተ ሆነህበት ነው ፡) ጨላጣ አራዳ ለመሆን እኮ የግድ እንደ ክቡ ቴዎድሮስ አደባባይ ... ማለቴ ... አሮጌው ቄራ መወለድ አያስፈልግም፡፡ አጋሮ ላይ አራዳ ሆነህ ተወልደህ ታድግና ... ወያኔን ሸውደህ ስልጣኑን ሃክ ታደርግና ... በእምዬ ሚኒሊክ ቤተመንግስት 7ኛው ንጉስ ትሆንና ... ዋናዎቹ ወያኔዎች መቀሌ ላይ ዲጂታል ወያኒዎች ደግሞ ሶሻል ሚዲያ ላይ ለቅሶ እንዲቀመጡ ታደርጋለህ ፡) አቦ ... አብይ ... የአራዳ ልጅ ምላስህን ደጋግሞ ይባርክው ፡) ሰሞኑን ... የዊኪሊኩ Asange ከተደበቀበት ሲወጣ ... ምን ይመስል እንደነበር አያታችሁልኛል ... ራሳቸውን መቀሌ ላይ ያሰሩ ቱባዎቹ ወያኔዎችም ... የትግራይ ህዝብ በቃኝ ብሎ ሲገፋቸው ... እንደ .. Asange ሁለመናቸው ተንጨባሮ የምናይበት ግዜ ሩቅ አይመስለኝም፡፡

ለማንኛውም እንኳንም ለወያኔ ስልጣን ሙት አመት እደረሳችሁ ... ያዘናችሁም ... ጽናቱን አይስጣችሁ ፡)

ለገ ኮኮቴ ... ዘብሄረ ኢትዮጵያ
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 326
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests