ንጉሠ ነገሥት' ሓረጉ ሕንጉጉ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ንጉሠ ነገሥት' ሓረጉ ሕንጉጉ

Postby ኳስሜዳ » Fri May 31, 2019 11:36 am

Image
ህወሓት ማለት በ77 ዓ/ም፣ የትግራይ እናቶች በረሀብ ሞተው ልጆቻቸውን ጡት እያጠቡ ባሉበት፣ እነሱ ግን ለእርዳታ የመጣውን ዶላር (93 ሚሊዮን ዶላር) የበሬ ኮርማ ገዝተው፣ ተከዜ ውስጥ ቁርጥ እየበሉ እምበር ተጋዳላይ ጨፍረውበታል። አረቄ ጠጥተውበታል። የተረፈውን ደግሞ የጦር መሳሪያ ገዝተውበታል።

ምድረ ባንዳ ታሪክህ ይሄ ነው! ፈትፍተህ ብላው። በወቅቱ በቢቢሲ ተዘግቧል።
Image
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2167
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: ንጉሠ ነገሥት' ሓረጉ ሕንጉጉ

Postby ቢተወደድ1 » Mon Jun 03, 2019 11:48 am

መረጃውን ማምጣት ትችላለህ?
እንደ ኢሳት አፍህንም ቂጥህንም አትክፈት ቂቂቂቂ
ትግራይ የራስዋን ሪፐብሊክ እየመሰረትች ነው፡፡

ኳስሜዳ wrote:Image
ህወሓት ማለት በ77 ዓ/ም፣ የትግራይ እናቶች በረሀብ ሞተው ልጆቻቸውን ጡት እያጠቡ ባሉበት፣ እነሱ ግን ለእርዳታ የመጣውን ዶላር (93 ሚሊዮን ዶላር) የበሬ ኮርማ ገዝተው፣ ተከዜ ውስጥ ቁርጥ እየበሉ እምበር ተጋዳላይ ጨፍረውበታል። አረቄ ጠጥተውበታል። የተረፈውን ደግሞ የጦር መሳሪያ ገዝተውበታል።

ምድረ ባንዳ ታሪክህ ይሄ ነው! ፈትፍተህ ብላው። በወቅቱ በቢቢሲ ተዘግቧል።
Image
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 326
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu

Re: ንጉሠ ነገሥት' ሓረጉ ሕንጉጉ

Postby ዞብል2 » Mon Jun 03, 2019 11:34 pm

ስማ ዲጅታል ወያኔ(ጅላጅል ወያኔ) ብፅዕ ደበሳይ ከግማሽ የእድሜ ዘመኑ አብዛኛውን፤በደደቢት በረሃ የተቀጣጠለው የኮምኒስቶች ችቦ ለዓለም ያበራል፤ እያለ ሲጮህ የነበረ አጥንታም ወያኔ ነው ቅቅቅቅቅቅቅቅ............ለሃይማኖቱ ቀናዊ በሆነው በትግራይ ህዝብ ፊት ዛሬ ዙፋን ላይ ተቀምጦና ጃንጥላ አስይዞ ሲታይ፤እራሱን እያከበረ ሳይሆን እያዋረደ መሆኑን ማን በነገረው????
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2201
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ንጉሠ ነገሥት' ሓረጉ ሕንጉጉ

Postby ኳስሜዳ » Tue Jun 04, 2019 5:59 pm

የአማራን መሬት አስረክባችሁ መሄድ ትችላላችሁ!
Image
ቢተወደድ1 wrote:መረጃውን ማምጣት ትችላለህ?
እንደ ኢሳት አፍህንም ቂጥህንም አትክፈት ቂቂቂቂ
ትግራይ የራስዋን ሪፐብሊክ እየመሰረትች ነው፡፡

ኳስሜዳ wrote:Image
ህወሓት ማለት በ77 ዓ/ም፣ የትግራይ እናቶች በረሀብ ሞተው ልጆቻቸውን ጡት እያጠቡ ባሉበት፣ እነሱ ግን ለእርዳታ የመጣውን ዶላር (93 ሚሊዮን ዶላር) የበሬ ኮርማ ገዝተው፣ ተከዜ ውስጥ ቁርጥ እየበሉ እምበር ተጋዳላይ ጨፍረውበታል። አረቄ ጠጥተውበታል። የተረፈውን ደግሞ የጦር መሳሪያ ገዝተውበታል።

ምድረ ባንዳ ታሪክህ ይሄ ነው! ፈትፍተህ ብላው። በወቅቱ በቢቢሲ ተዘግቧል።
Image
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2167
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: ንጉሠ ነገሥት' ሓረጉ ሕንጉጉ

Postby ቢተወደድ1 » Wed Jun 05, 2019 1:13 pm

መረጃ ስልህ የካርቱን መረጃ አለማለቴ እንደሆነ ቢታወቅልኝ ጥሩ ነው፡፡ መቼ ነው የአማራ መሬት ሆኖ የሚያውቀው? የሃይለስላሴ መንግስት እይደል እንዴ ከትግራይ ወስዶ ለአማራ የአፋርን ወስዶ ለትግራይ የሰጠው? በዛ ክልል የምታምን ከሆነ ዳሉልን ብለህ አትከራከርም፤ እነንተ ለመጣው አሽከር ከመሆነ ሌላ ምንም እታቁም፡፡

ኳስሜዳ wrote:የአማራን መሬት አስረክባችሁ መሄድ ትችላላችሁ!
Image
ቢተወደድ1 wrote:መረጃውን ማምጣት ትችላለህ?
እንደ ኢሳት አፍህንም ቂጥህንም አትክፈት ቂቂቂቂ
ትግራይ የራስዋን ሪፐብሊክ እየመሰረትች ነው፡፡

ኳስሜዳ wrote:Image
ህወሓት ማለት በ77 ዓ/ም፣ የትግራይ እናቶች በረሀብ ሞተው ልጆቻቸውን ጡት እያጠቡ ባሉበት፣ እነሱ ግን ለእርዳታ የመጣውን ዶላር (93 ሚሊዮን ዶላር) የበሬ ኮርማ ገዝተው፣ ተከዜ ውስጥ ቁርጥ እየበሉ እምበር ተጋዳላይ ጨፍረውበታል። አረቄ ጠጥተውበታል። የተረፈውን ደግሞ የጦር መሳሪያ ገዝተውበታል።

ምድረ ባንዳ ታሪክህ ይሄ ነው! ፈትፍተህ ብላው። በወቅቱ በቢቢሲ ተዘግቧል።
Image
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 326
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: TAዛBI and 6 guests

cron