ኢሳት የኢትዮጵያ ........

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ኢሳት የኢትዮጵያ ........

Postby ቢተወደድ1 » Fri May 31, 2019 6:39 pm

ኢሳት የኢትዮጵያ አይንና ጆሮ ነው ሲሉን ከቆዩ በኋላ ሰሞኑን በተነሳው አቧራ ከቦቲ ውስጥ እንደወጣ፤ እግር እግር መሽተት ጅምሮዋል፡፡ በፊትም ይሸት ነበር እየደበቃችሁለት ነው እንጂ፤ አሁን ግን በአደባባይ ይፋ ሆነ መቀርናቱ፤ ቂቂቂቂቂ
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 334
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu

Re: ኢሳት የኢትዮጵያ ........

Postby ዞብል2 » Fri May 31, 2019 10:29 pm

ገገማው ወያኔ፤ኢሳት ላንተ አይመጥንህም ፤ዝምብለህ ኢሳት ኢሳት እያልክ ጥህሎህን ዋጥ ቅቅቅቅቅቅ.........ግን ግን አሁንም የአልበሽርን ፎቶ ያለበት ቲሸርት ትለብሳለህ የሆንክ ከረፈፍ ወያኔ ቂቂቂቂቂቂቂቅቂ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2270
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ኢሳት የኢትዮጵያ ........

Postby ቢተወደድ1 » Mon Jun 03, 2019 11:12 am

ልክ ነህ አይመጥነኝም፡ እውነታውን ማየት ስለማትፈልግ ነው እንጂ መቀርናቱን ልብህ ያውቀዋል፡፡ ለነገሩ አንተም ቅርናታም ስለሆንክ ግም ለግም አብሮ .....አይደል የሚባለው፡፡

ዞብል2 wrote:ገገማው ወያኔ፤ኢሳት ላንተ አይመጥንህም ፤ዝምብለህ ኢሳት ኢሳት እያልክ ጥህሎህን ዋጥ ቅቅቅቅቅቅ.........ግን ግን አሁንም የአልበሽርን ፎቶ ያለበት ቲሸርት ትለብሳለህ የሆንክ ከረፈፍ ወያኔ ቂቂቂቂቂቂቂቅቂ
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 334
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Bing [Bot], ክቡራን and 2 guests