ኢሳት ውስጥ እሳት ገባ!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ኢሳት ውስጥ እሳት ገባ!

Postby ቢተወደድ1 » Wed Jun 05, 2019 10:12 am

ካለፈው ሳምንት ማገባደጃ ጀምሮ ኢሳት ውስጥ የገባው እሳት የሚያጠፋ ሰው ጠፍቶ በነበልባሉ እየትፈጀ በመሆን ላይ ይገኛል፡፡ እሳቱን አቀጣጥለው አ.አ በመሸገጉት አበበ ገላውና ሲሳይ አጌና የተነሳው ቃጠሎ አምተርዳምና፣ ሎንድ1ን፣ እንዲሁም ዲሲንም ጨምሮ የወላፈኑ ሰለባ መሆናቸው ዘጋቢያችን ከአ.አ ገልጾልናል4፡፡ ሁኔታውን አስመልክቶ ዘጋቢያችን የኢሳት ዳይሬክተር አቶ ታ3ማኝ በየነን ሰለሁኔታው እንዲያስረዱት ያደረገው ጥረት ሳይሳካ ቀርቷል፡፡ አንዳንድ የፖለቲካ ዘጋቢዎች እንደሚሉት ከሆነ አቶ ታማኝ በየነ ምንም አይነት የትምህርት ደረጃ ስይኖራቸው የገቡበት የስራ መስክ እንዲህ ሲሆን ማየቱ የሚደንቅ አይደለም ሲሉ ተሰምተዋል፡፡ ስራውንም ለማግኘት የትምህርት ደረጃቸው ሳይሆን የታየው የፖለቲካ ጎጠኝነታቸው አደሆነ ሳይጠቁሙ አላለፉም፡፡

ዋሽንግተና አካባቢዋ ያሉ የቀድሞ የደርግ ባለስጣናት የሚሉት ግን ከዚህ ይለያል፡፡ ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉት አንድ የቀድሞም የደርግ ባለስልጣን እንደሚሉት፤ ዶ.ር ብርሃኑ ነጋ የሸረበው ሴራ ነው ብለው ዶክተሩን ይኮንናሉ፤ ለዚህም ማስረጃ ሲሰጡ ዶክተሩ እድሜ ልካቸውን እሳቸው የገቡበት ድርጅ2ት ከመፍረስ የተረፈው የቃሊቲ እስር ቤት ብቻ እንደሆነ ለማስታወስ ፈልገዋል፡፡

ይህ በዚህ እንዳለ ሌላው መነጋገሪያ እየሆነ ያለው የቴዎድሮስ ካሳሁን ወይንም በተለምዶ አጠራር ቴዲ አፍሮ የሚባለው የኪነት ባለሞያ ነው፡፡ ከያ6ኒው ባብዛኛው የሚታወቀው ኢትዮጵያ ውስጥ በሚነሱት የፖለቲካ ትኩሳቶች ላይ ደፍሮ የሚያወጣቸው የተግሳጽ ዘፈኖቹ ነበር፡፡ ይሁን እንጂ ካለፈው አመት በኋላ የመጣውን ለውጥ አስመልክቶ ዝም ማለቱ ብዙሃኑን ሳያስገርም አልቀረም፡፡ ስለ ሰሞኑን የፖለቲካ ቀውስና ውጥንቅጥ፤ ያላቸውን አስተያየት እንዲሰጡን በስልክ ያና7ገርናቸው በአ.አ. ዩኒዘርሲቲ ረዳት ፕሮፌሰር የሆኑት የሚሉት ከሁሉም ይ8ለያል፡፡ እንደ እሳቸው አገላለጽ ነገሩ በሙሉ በስመ ዲሞክራሲና ነጻነት ሕወ5ሃት ላይ ያነጣጠረ የተቀናጀ ስራ እንጂ ፍትህንና ዲሞክራሲን የሚከተል ያልነበረ እንደሆ ሳይገልጹልን አላለፉም፡፡
ነጋድራስ ባይከዳኝ::
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 334
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests