ስለ ኢሳት ስንል ስንል የሚሰማን ጠፍቶ ሲያበቃ ባይናችሁ አያችሁት

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ስለ ኢሳት ስንል ስንል የሚሰማን ጠፍቶ ሲያበቃ ባይናችሁ አያችሁት

Postby ሾተል » Thu Jun 06, 2019 9:22 am

ሰላም ለናንተ ይሁን ዋርካውያን

በክብርነታችን ሆነን ድሮ ድሮ ኢሳት የህዝብ ፈስና ጉሮሮ ነው…የ ግም ቦቲ 7 አፈ ቀላጤ ነው..በውሸት የተሞላ ተቁዋም ነው ወዘተ ስንል ያልነውም በስሜታዊነት ወይም አንዱን ወግነን ሳይሆን በእውቀት ተመስርተን ስንል ስንናገር ስናስረዳ የሚሰማን ጠፍቶ እናንተ ወያኔ እናንተ ባደገ እናንተ እንዲህ እንዲያ ስትሉ ቆይታችሁ በህይወት እግዚያብሄር ለጉድ አስረጅቶም ቢሆን አቆይቶ ስለ ኢሳት ማንነት አፍተልትሎ አሳያችሁ።

ያም ሆነ ይህ ኢሳት ተነካ ብላችሁ አዛባችሁን ስታንጠባጥቡ የነበራችሁና ክብርነታችንን ለመስደብ ያበቃችሁ አሁን እውነቱን ስትረዱ የሰደብናችሁን ስድብ በቃ መልሱልን ብትሉ እንቁልጭልጭ ብለናል።በህይወት ኖረን ነው ሞተን የናንተን የከብቶቻችንን ስድብ የምንመልስላችሁ።ሸጠን በልተነዋል…ለመንግስት ክሰሱ።

ኢሳት የነ ደጉ በጉ...ንፍጣሙ በጉ...የጀርመን አገር የበግ በጠጥ የእውቀት ምንጭ

ሾተል ነን.…ድሮም ያልነው ኢሳት ይሆናል ግም ቦቲ ሰባት...ኢሳት የበሬ ወለደ ምንጭ...ኢሳት ቀፍለህ ብላ
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9647
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Re: ስለ ኢሳት ስንል ስንል የሚሰማን ጠፍቶ ሲያበቃ ባይናችሁ አያችሁት

Postby ቢተወደድ1 » Thu Jun 06, 2019 9:46 am

ሾተል
ቁስላቸው ስለተነካ አንዱም ብቅ ብሎ መልስ አይሰጥህም፤ እንዲያውም ዋርካ ብቅ ማለት የሚደፍር ልብ የላቸውም፡፡
በጣም የገረመኝ ስለ ዲሞክራሲ ሌክቸር ሊሰጡን የነበሩ በሙሉ ሎሚ እንደገባበት ወተት ሲበጣጠሱ ማየት፤ ምን ያህል በውሸት ላይ ተመርኩዘው ሰው ከሰው ያባሉ እንደነበረ ነው፡፡
የድሮ የደርግ ተረት ነበር ''አብዮት ልጅዋን ትበላለች'' የሚል፤
በእንግሊዘኛ ሳኩባቸው፡፡ ቂቂቂቂ

ሾተል wrote:ሰላም ለናንተ ይሁን ዋርካውያን

በክብርነታችን ሆነን ድሮ ድሮ ኢሳት የህዝብ ፈስና ጉሮሮ ነው…የ ግም ቦቲ 7 አፈ ቀላጤ ነው..በውሸት የተሞላ ተቁዋም ነው ወዘተ ስንል ያልነውም በስሜታዊነት ወይም አንዱን ወግነን ሳይሆን በእውቀት ተመስርተን ስንል ስንናገር ስናስረዳ የሚሰማን ጠፍቶ እናንተ ወያኔ እናንተ ባደገ እናንተ እንዲህ እንዲያ ስትሉ ቆይታችሁ በህይወት እግዚያብሄር ለጉድ አስረጅቶም ቢሆን አቆይቶ ስለ ኢሳት ማንነት አፍተልትሎ አሳያችሁ።

ያም ሆነ ይህ ኢሳት ተነካ ብላችሁ አዛባችሁን ስታንጠባጥቡ የነበራችሁና ክብርነታችንን ለመስደብ ያበቃችሁ አሁን እውነቱን ስትረዱ የሰደብናችሁን ስድብ በቃ መልሱልን ብትሉ እንቁልጭልጭ ብለናል።በህይወት ኖረን ነው ሞተን የናንተን የከብቶቻችንን ስድብ የምንመልስላችሁ።ሸጠን በልተነዋል…ለመንግስት ክሰሱ።

ኢሳት የነ ደጉ በጉ...ንፍጣሙ በጉ...የጀርመን አገር የበግ በጠጥ የእውቀት ምንጭ

ሾተል ነን.…ድሮም ያልነው ኢሳት ይሆናል ግም ቦቲ ሰባት...ኢሳት የበሬ ወለደ ምንጭ...ኢሳት ቀፍለህ ብላ
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 326
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu

Re: ስለ ኢሳት ስንል ስንል የሚሰማን ጠፍቶ ሲያበቃ ባይናችሁ አያችሁት

Postby ዞብል2 » Thu Jun 06, 2019 10:44 pm

ጣባ ራስ ሾትል፤የወያኔ ውሻ የነበርህ ጊዜ ኢሳት እንዲህ ነው ብለህ ስትጮህ ነበርህ፤አሁንም ኢሳት እንዲህ ሆነ ብለህ ለማላዘን ብቅ አልህ፤ኢሳቶች ያለውን ያለመግባባት በሰላም ይጨርሱታል፤ይህም ለእንደ አንተ አይነቱ ሆድ አደር መጋዣ ጭንቀት ነው፡፡ሆዶ መቂ ወይ ሻሸመኔ ወረድ ብለህ የዓሳ መጥመጃ ብርብራህን ቃም ወይም አመንዥክ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2201
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: ስለ ኢሳት ስንል ስንል የሚሰማን ጠፍቶ ሲያበቃ ባይናችሁ አያችሁት

Postby ሾተል » Sat Jun 08, 2019 10:17 am

ዞብል2 wrote:ጣባ ራስ ሾትል፤የወያኔ ውሻ የነበርህ ጊዜ ኢሳት እንዲህ ነው ብለህ ስትጮህ ነበርህ፤አሁንም ኢሳት እንዲህ ሆነ ብለህ ለማላዘን ብቅ አልህ፤ኢሳቶች ያለውን ያለመግባባት በሰላም ይጨርሱታል፤ይህም ለእንደ አንተ አይነቱ ሆድ አደር መጋዣ ጭንቀት ነው፡፡ሆዶ መቂ ወይ ሻሸመኔ ወረድ ብለህ የዓሳ መጥመጃ ብርብራህን ቃም ወይም አመንዥክ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

ወይ ዘንቢል...በቃ የባከነ ሰው መሰል ከብት የታለ ቢባል አንተን እንደ ማስታወቅያ ያለ ምንም ክፍያ መጠቆም ነው…ያንን ታሙዋላለህ።ለምን ብትል ባክነሃል።ፈጣሪ አምላክ በሰራው ነገር ተጸጸተ ቢባል የማይረባ …የማይጠቅም..የማያዋጣ …አክሳሪ የሆንከውን ከአለት ድንጋይ አንተን ድንጋይ አድርጎ በመፍጠሩ ነው።ትምህርት ቤቶች የትምህርት ቤቶች ተቁዋማት ሃላፊነቱ ያልተወሰነ የግልም የመንግስትም የባለሃብትም እንደ ክብርነታችን አይነት ደግሞ የሙሌነርም ተቁዋራጭ የእውቀት ቤቶች ቢገነቡብህም የማይገባህ እበትም ትል ይወልዳል ስለሆንክ ምንም እንደክብርነታችን እድሜህን ዋርካ ላይ እምሽክ ድብን ጥርቅም ሙጥጥ ሽልቅጥ ዋጥ ብታደርግም ስለማይገባህ ፍየል ወደዚህ ቅምዝምዝ ወደዝያ ነው ነገሩ።

ኮረት ቃምና እኛ በክብርነታችን ሆነን ከላይ የጻፍነው ስለ ኢሳት ባልደረቦች መለያየት ነው?መቼ ነው አንብበህ ሆነ ሰው አንብቦልህ ያዳመጥከውን ያየሀውን የምትረዳው?ምቀኛ ሸረኛ ቀማኛ ነገረኛ አሉባልተኛ ቅንዝረኛ ወሸልኛ ነገር ስለሆንክ ሁለት የግራ እግር አይነት መረዳት ነው የምትረዳው?ምናለ በግ ሆነህ ስታበቃ የደጉ በጉን አርማታ ጭንቅላት በገጠሙልህ።

እንኩዋን ሰውና ያንተ ሁለት የግራ እግርም ይጋጫል።የኢሳት ባልደረቦች ስለተባሉት ነገር አይደለም የጻፍኩት።እኛ ያልነው ኢሳት እንዳንተ ያለውን የዋህ ግታም በግን በስድስት ወር አንተ 500 ይሮ አዋጣ እንጂ 4 ኪሎ ገብተን ስናበቃ ላዋጣህበት የፈሪ ጀብዱ መዳልያ አርበኛው ዘንቢል ብለን እንሸልምሃለን ብለው ቀፍለውህ ሲያበቁ ቄሱም ዝም መጽሃፉም ዝም ሆነ ነው ያልኩት…

ድስት አጥበህ እውነት የአርበኛ ሰርተፊኬት አገኛለሁ ብለህ ተመኝተህ ህልምህን ለምን ቀጩብህ ብዬ ነው ሳያገባኝ ላንተ የከብቴ ተሙዋጋች የሆንኩት።

ኢሳት በውሸት ለአመታቶች ሰርቫይቭ ማድረጉንና ውሸታም ተቁዋም እንደነበር ስንለፈልፍ የነበረውን እራሱ ኢሳት እራሱን የሰጥስጥ ተቁዋም እንደሆነ መመስከሩን ነው ያሳሰብኩህ።

1-ኢሳት ነጻ ገለልተኛ የህዝብ ጥፍርና አይበልቡዋ ነው ሲባል የነበረው የግንቦት ሰባት አፈ ቀላጤ ራፖርት ጠሃፊ ሆኖ መገኘቱ

2-ብዙ ጊዜ ወያኔን እንጥላለን በሚል ታስቦ የውሸት ዘገባዎችን ሽብሮችን ሲረጭ እንደነበር

3-አፋኝ በወገንተኛነት ሲሰራ እንደነበርና ብዙ የታፈኑ ቃለ መጠይቆች ዘገባዎች መረጃዎች እንዳሉት

ወዘተ ተረፈ መሆኑን ድሮ ታይቶን ስንል የነበረውን ኢሳት እራሱ እራሱን አጋልጦ የለፈለፍነው ጠቅላላ እውነት መሆኑ መረጋገጡ እውነተኛ አርቆ አሳቢ መሆናችን ተረጋግጦዋልና ሽልማት ሸልሙን ብለን ነው የጻፍነው።አንተ ግን ያልተጻፈ ታነባለህ።

ድሮስ ካንተ ያረጀ ዘንቢልና የአሳማ ኩስ አፍንጫና ሳንባውን ከዘጋው ደጉ በጉ ምን ይጠበቃል።

ሾተል ነን.…ስንሆን ዝም ብለን አይደለም...የተናገርናት መሬት ጠብ ስለማትልም ጭምር ነው እንጂ
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9647
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Re: ስለ ኢሳት ስንል ስንል የሚሰማን ጠፍቶ ሲያበቃ ባይናችሁ አያችሁት

Postby ቆቁ » Sat Jun 08, 2019 5:37 pm

ሾተል ወዳጀ እንዴነህ
ኢሳትም ሆነ አይጋ ፎረም ወይም ሌላ ዝባዝንኬ ውሸታም ሆነ አልሆነ ዛሬ ቦታ የለውም
የሚፈለገውን ግብ ለመምታት ሁሉም በየፊናው ሲንደፋደፍ እንደነበረ ግልጽ ነው
አንተ አጋልጠከው ወይም ሌላ አጋለጠው ዛሬ ዋጋ የለውም ምክንያቱም
እሳት አመድ ሊሆን ይችላል ነገር ግን ተቀጣጥሎ አቀጣጥሎ ዛሬ ሌላ ስርዓት ውስጥ ሌላ መሪ ላይ እንገኛለን
ግንቦት 7 የምትላቸው ደግሞ ሐገራቸው ገብተው በሐገርህ በኢትዮጵያ ሕዝቦች ተመርጠው ወይም ተመራርጠው የሚነሱበት ወቅት እየመጣ ነው ወይ ተመርጠው ይነሳሉ ወይም ተመራርጠው ይጣላሉ

የኢሳት ቡድን መበታተን ምንም ፋይዳ የለውም የተበታተነው ክፍል የራሱን ሚዲያ ከፍቶ እና ቅመስ ማለት ይችላል ሌላውም እንደዚሁ እንካ ቅመስ ማለት ይችላል ፡፡
ችግሩ እንካ ቅመስ ሲባል ማንን ነው እንካ ቅመስ የሚባለው ነው እርስ በርስ በቅናት መናቆር ወይስ በትክክል የኢትዮጵያን ሕዝብ ከአስነዋሪ አገዛዝ ማላቀቅ የሚለው ነው ፡፡
በሚዲያ ላይ ብዙ ጊዜ በመላው ዓለም ውዝግብ ይነሳል ፡፡
የሚዲያ አባላት የሆነ ፓርቲ ደጋፊ ይሆኑና ወይም የሆነ ጎሳ ደጋፊ ይሆኑና እንካ ሰላምቲያ ይበዛና ውጣ ውረድ ይኖራል
በኢሳትም እንደዚህ ነው
ሐገርህ ኢትዮጵያ ውስጥ ለውጥ ሲኖር በኢሳትም ላይ ለውጥ ተፈጠረ እውነቱ ወጣ
አበቃ
ፈላስፋው
ቆቁ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4122
Joined: Sun Sep 21, 2003 9:57 am
Location: united states

Re: ስለ ኢሳት ስንል ስንል የሚሰማን ጠፍቶ ሲያበቃ ባይናችሁ አያችሁት

Postby ዞብል2 » Sat Jun 08, 2019 8:52 pm

ሾትል ሆዶ፤በሚጢጢ ጭንቅላትህ ያሰብከው ይህን ነው?ደነዝ ፈታላ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2201
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: MSN [Bot] and 7 guests