የሚዘገንነው የጃዋር ስኩዋድ ?

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

Re: የሚዘገንነው የጃዋር ስኩዋድ ?

Postby ዘርዐይ ደረስ » Sun Dec 01, 2019 4:35 am

ቆቁ፡-ያሁኑ አመለካከትህ ያግባባናል፡፡አሁን ኢትዮጵያ ያለችበትን ተጨባጭ ሁኔታ ለመረዳትና ለመገምገም ከመቼውም የበለጠ ውስብስብና አስቸጋሪ ነው፡፡ውጤቱንማ ከፈጣሪ በቀር የትኛውም ምድራዊ ሃይል ሊያውቀው አይችልም፡፡
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1221
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: የሚዘገንነው የጃዋር ስኩዋድ ?

Postby ምክክር » Mon Dec 02, 2019 6:36 am

ኢትዮጵያ ያልሞከረችው መሪ የለም፡፡ ጨቋኝ፡ጨካኝ፡ዘረኛ፡ሰላማዊ ምን ይምጣ ሌላ፡፡
ሁሉም የየራሱ ጥንካሬና ድክመት አለው፡፡ የዚህኛውን ጥንካሬ ይዞ ድክመቱን ጠግኖ መሄድ ያዋጣል፡፡ በመለስ ጊዜ የነበረው አገዛዝ ህዝቡን ያሥቸገረ ያስበረገገ ነበር፡፡ ወያኔ አስችግሮ ህዝቡ ተማሮ ኖርን አሁን ተገላቢጦሽ ሆኖ መንግስት ነፃነት ሲሰጥ ህዝቡ አስችጋሪ ሆኗል፡፡ ህግን ማስከበር የግድ ይላል፡፡ ያኔ ደግሞ ተመልስን ወቃሽ ልንሆን ነው....ምን ይሁን ትላላችሁ? ለሃበሻ ሞት አነሰው ብላ ጦጢጥ ትተርትብን?

ቄሮ የወያኔ ንጥር ቅቤ ነው፡፡ ምንም ታርጌት የሌለው ጊዜዉን ጠብቆ የሚቀልጥ፡፡ በህግ ይሁን በህዝብ ረመጥ ይቀልጣል፡ አሁን የሚያስፈልገው ሥራ መፍጠር ና ለወሬኞችና ለአክቲቪስቶችህ ቦታ አለመስጠት፡፡ ያለግርግርና አጀብ መኖር የማይችሉ ናቸውና፡፡ እንስራ፡፡ ፓዘቲቭ እየሆን፡፡
Be nice to yourself
ምክክር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 334
Joined: Thu Jun 26, 2008 10:10 am
Location: Super Earth

Re: የሚዘገንነው የጃዋር ስኩዋድ ?

Postby ቆቁ » Mon Dec 02, 2019 5:35 pm

ትክክል ምክክር
ብሩን በጆንያና በስልቻ ይዘው ከሚሮጡ ወይም ተነሳ ለማለት የሆነ ብጣሽ ሳንቲም ከመወርወር ይልቅ ለወጣቱ ለነብር ጣቱ ስራ ፈልገው ቢያሰማሩት ይህ ሁላ ጣጣ አይመጣም ነበር ፡፡ ያ ነው ብልጽግና ማለት ሌላ ትርጉም ካልተሰጠው በስተቀር ፡፡
እኔ ስልጣን ካልያዝኩ ወይም እኔ ሪኮግናይዝድ ካልተደረግኩ ሌላው ሁላ በአፍጢሙ ይደፋ ማለት ግን ትክክለኛ አእምሮው ያለው ግለሰብ አመለካከት ሳይሆን በሆነ በፐርሶናሊቲ ዲሶርደር ውስጥ የሚገኝ ብዥ ያለበት ፍጡር ለመሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም ፡፡
እኔ ፈላስፋው ፡ቄሮ አዲስ አበባ መጣ ሲባል ያሰብኩት ሌላ ነበር ፡፡ አዲስ አበባ ለቄሮ ከተማው ነች ስለሆነም እነሱም እንደ አዲስ አበቤው አራዳ ይሆናሉ ፡ በቺክ ይከንፋሉ ፡ በየሲኒማው ቤት የዋንጊውን ካራቴ የመሳሰሉትን እየተመለከቱ ሳቅ በሳቅ ይሆናሉ ብዬ ነበር ተስፋ ያደረግሁት
አሁንም የማስበው እንደዛ ነው ፡ ተስፋዬም እንደዛ ነው
አንተ እንዳልከው ቀኑ ሩቅ አይሆንም ቄሮ አራዳ ሆኖ ጃዋርን እንደሚያስፈሳው አልጠራጠርም
ፈላስፋው ሰው በሰውነቱ
ቆቁ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4263
Joined: Sun Sep 21, 2003 9:57 am
Location: united states

Re: የሚዘገንነው የጃዋር ስኩዋድ ?

Postby ዘርዐይ ደረስ » Mon Dec 02, 2019 10:45 pm

አቶ ቆቁ፡-መንግሥት ለማን ነው ነፃነት የሰጠው?
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1221
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: የሚዘገንነው የጃዋር ስኩዋድ ?

Postby ዞብል2 » Tue Dec 03, 2019 1:17 am

ቆቁ በየዩንቨርሲቲው፤በትህምርት ቤት፤በየመንገዱ ጥቁር ካናቴራ ለብሰው፤ በእጃቸው ነጭ ሪበን አስረውና ከእራሳቸው በላይ አጣምረው፤ግንባራቸውንና ደረታቸውን ለጥይት ይሰጡ የነበሩት ቄሮዎች በሰላም ወደ ቤታቸው ገብተዋል፡፡ይሄ በጃዋር መሃመድ(መለስተኛው ማይም)፤የሚመራው እራሱን ቄሮ ብሎ የሚጠራው፤አረመኔው የጠረባ ቡድን፤ አብዛኛዎቹ በሶማሊያ ክልል ውስጥ በነበረው ግጭት ተፈናቅለው የመጡ ናቸው፡፡ለዚህም ነው ጃዋርና ጀሌዎቹ፤ በፈለጉት ጊዜ አጣናና ሜንጫ እያሸከሙ በአይሱዙ እየጫኑ ከተማ ውስጥ አምጥተው የሚዘረግፏቸው፡፡

እነዚህ ቄሮዎች የህንድ ፊልም አይተው ፍቅር ሊይዛቸው?ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2341
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Re: የሚዘገንነው የጃዋር ስኩዋድ ?

Postby ቆቁ » Fri Dec 06, 2019 9:14 pm

ዞብል ይህ ኮረዳ የሆነ ጃዋር ነገሩ ሁላ የተምታታበት ፍጡር ለመሆኑ ካለፉት ንግግሮቹ ማወቅ ቀላል ሆኖ ሳለ ስኩዋዶቹ ለምን እንዳልገባቸው ነው ያልገባኝ?
በታክቲክ ፡ በስትራቴጂ የሚላቸው ቃላቶቹ በጣም የሚገርሙ እምቦቃቅላ የሆኑ ገና ያልበሰሉት ቃላቶች ደጋግሞ ደጋግሞ እንደ በሬ ሲያመነዥካቸው የሚውሉ ለመሆናቸው ምንም ጥርጥር የለውም
ቄሮን በፈስ ቡክ ተነስ ማለት ስትራቴጂ ታክቲክ ከሆነ
እነሱ ናቸው እንደዚህ ያደረጉት የሚለው የብዥታ ቃል " እነሱ " ስትራቴጂና ታክቲክ ከሆነ
መንግስት ነው እንደዛ ያደረገው የሚለው የብዥታ ቃል " መንግስት " ስትራቴጂ ታክቲክ ከሆነ
ለመሆኑ ለምርጫ ምን ዓይነት የፖለቲካ ቅስቀሳ መካሄድ አለበት ተብሎ ቢጠየቅ ምን ይሆን መልሱ ?
እስከ አሁን ድረስ ማንም ጋዜጠኛ ስለ ቅስቀሳው ዓላማ የጠየቀው ባለመኖሩ አዝናለሁ
ስራ አጥነት
ህክምና
ትምህርት
እንደዛ የሚባል ነገር በጃዋር ጭንቅላት ውስጥ የለም አበጣብጦ ገንዘብ አዋጡ ከማለት በስተቀር፡፡ ያ ነው ስትራቴጂ ፡፡ ያ ነው ታክቲክ ማለት ፡፡ የሚያስቅ ነው
ለሞቱት ለቆሰሉት አዝናለሁ የሚልም ነገር የለም "" እነሱ "" ናቸው ከዛም " መንግስት ነው "
"እኔን ሙት ነው እንዴ የሚሉኝ?" የሚል ተራ አሉባልታ ለጋዜጠኞች ይመልሳል ፡፡ እሱ ተርፎእል በሱ ብርገጋ
("ተከበኩኝ ሳይሆን በረገግሁኝ" ) ላለቀው ሕዝብ ግን የሐዘን መግለጫ በፈስ ቡኩ ላይ መጻፍ ግን አልቻለም ፡፡ ይህ የሚያሳዝን ጭንቅላት መሆኑ ለማንም ግልጽ የሆነ ነገር ሆኖ ሳለ ለምን እሱን እንዳልገባው ብቻ ነው ፈላስፋው ግልጽ ያልሆነለት
ስህተቱ እንደ ዳውድ ኤብሳ ፡ በቀለ ገርባ ፡ አልፎ አልፎ ሌልችም ከዚህ እምቦቃቅላ ጋር እሰጥ አገባ የገቡ ለት ነው ፡፡
እቺ ባቄላ ያደረች እንደሆነ አትቆረጠምም የሚለውን የአበው ምሳሌ ይዘው ቢጉዋዙ ኖሮ ጃዋር በአራተኛው የዓለም ጦርነት የሰው ልጅ መሳሪውያን ሁላ አጋይቶ በሚደባደብበት መሳሪያ ሜንጫ ፡ድንጋይና ዱላ አይከተከትም ነበር
አንስታይን በአንድ ወቅት ስለ ስለ ሶስተኛው የዓለም ጦርነት ይመጣል ወይስ ምን ትገምታለህ ተብሎ ቢጠየቅ ስለ ሶስተኛው ዓለም ጦርነት አትጠይቁኝ ስለ አራተኛው የዓለም ጦርነት ግን የሰው ልጅ በዱላ እና በድንጋይ የሚከታከትበት ጦርነት ይሆናል ብሎ ነበር ( ትርጉም በፈላስፋው የተሻሻለ )
መልካም
ይላል ፈላስፋው ሰው በሰውነቱ
ቆቁ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4263
Joined: Sun Sep 21, 2003 9:57 am
Location: united states

Previous

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 6 guests