ጃዋር vs ፓስተር

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ጃዋር vs ፓስተር

Postby ወንበዴው » Thu Oct 31, 2019 4:43 am

የሰሞኑ የጃዋር እና የፓስተር ፍጥጫ ኢትዮጵያ የፖለቲካ ሀሁ በማያውቁ ሰዎች እየተመራች እንደሆነ
ቁልጭ ኣድርጎ ያሳየ ክስተት ነው። ከእጅ አይሻል ዶማ እንደሚባለው ደግሞ፡ ሆድ-አደሮቹ ኢሳቶች ለዚህ ሁሉ ጥፋት ተጠያቂው የዜጎችን ህይወት የመጠበቅ ሃላፊነት ያለበትን መንግስት ማድረጉን ትተው፡ ተራው አክቲቪት ላይ ማለቃቀሳቸው ምን ያክል የደከመ ጭንቅላት እንዳላቸው አሳይቶናል።

The main function of the federal government is creating and enforcing laws to ensure order and stability within society. The Constitution outlines the nation's law-making process and establishes institutions to carry out this function.
ወንበዴው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 297
Joined: Sun Aug 07, 2005 5:01 pm
Location: india

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Bing [Bot], Google Adsense [Bot] and 4 guests