ባልደራስና መኢአድ ተቀናጁ

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ባልደራስና መኢአድ ተቀናጁ

Postby ዘርዐይ ደረስ » Tue Sep 22, 2020 8:08 am

በትላንትናው ዕለት የተሰበሰበው አዲሱ ቅንጅት በእስር ላይ የሚገኘውን እስክንድር ነጋ ፕሬዝደንት የመኢአዱን ማሙሸት አማረ ደግሞ ምክትል ፕሬዝዳንት አድርጎ መርጧል፡፡የቅንጅቱ ስምምነት የተፈረመው ከ 6ወራት በፊት መሆኑ ይታወሳል፡፡
https://ethiopianmonitor.com/2020/03/07 ... ity-party/
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1221
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Bing [Bot] and 2 guests