መብቱንና ግዴታውን የሚያውቅ ህዝብ የራሱን መሪዎች ራሱ ይመርጣል፡፡

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

መብቱንና ግዴታውን የሚያውቅ ህዝብ የራሱን መሪዎች ራሱ ይመርጣል፡፡

Postby ክቡራን » Fri Sep 25, 2020 11:40 am

ኢትዮጵያ ውስጥ ትልቁ የስልጣን ሃይል የህግ አውጭ ነው ፡፡ ይሄ የህግ አውጭ የጥቂቶች ጋሜ ፈረስ መሆኑንና ለዜጎች ሳይሆን ላንድ ቡድን የቆመ መሆኑን ያስመሰከረው ህወሃት ምርጫ ሲያደርግ ወንጀል መሆኑ አውግዞ ብልጽግና ምርጫ መድረግ አለበት ሲል ግን ትክክል ነው ብሎ ማጽደቁ ነው ፡፡ ቂቂቂቂ፡፡ አገር የግለሰቦች ግቢ ሆነች ይሉሃል ይሄ ነው ፡፡ ኮረና ባቦል ቡና ወጣች እንዴ? ቅቅቅቅ፡፡ ያም ሆኖ ግን በመበቱ የማይደራደረው ኢትዮጵያዊው የትግራይ ህዝብ የራሱን መሪዎች መርጦ ቃለ መሃላ እንዲፈጽሙ አድርጎ ለሚቀጥለው 5 አመታት ይሁንታ ሰጥቶአቸዋል፡፡ በዜግነት መብት የምታምኑ እውነተኞች እንድትመለከቱት ጋብዤአቸዋለሁ፡፡

https://youtu.be/jSAehB28dtE
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8386
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests