የህወሓት ተላላኪዎች ተደብቀው በአማራ ህዝብ ስም እያጭበረበሩ ይገኛሉ!!!!

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

የህወሓት ተላላኪዎች ተደብቀው በአማራ ህዝብ ስም እያጭበረበሩ ይገኛሉ!!!!

Postby ኳስሜዳ » Fri Sep 25, 2020 11:47 pm

የጥላቻ ጥግ ይልሃል ይህ ነው!!!
በአማራ ህዝብ ስም ማጭበርበርና መንገድ ይብቃ።
ፈሪ ተደብቆ ይሳደባል ጀግና ፊት ለፊት ይጋፈጣል።
ዘረኝነት ጥንብ ቆሻሻ ነው!!!
Image
[img]https://scontent.fosl3-2.fna.fbcdn.net/v/t1.0-9/120138603_3540703469355737_79374107567170618_o.jpg?_nc_cat=101&_nc_sid=730e14&_nc_ohc=Q1eGmm1Ve9EAX8mqvww&_nc_ht=scontent.fosl3-2.fna&oh=4ef87744c8fa5ea1baee3d32fad9dba8&oe=5F92E6E1
[/img]
ኳስሜዳ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2454
Joined: Mon Dec 05, 2016 12:21 am

Re: የህወሓት ተላላኪዎች ተደብቀው በአማራ ህዝብ ስም እያጭበረበሩ ይገኛሉ!!!!

Postby ቢተወደድ1 » Mon Sep 28, 2020 9:57 am

አማራን አባይን ተሻግረው ምን ያህል እንዳሞኙዋቸው በአደባባይ ከተነገረን በኋላ፤ ባሕር ዳር ጠርተው ያሞኛቸውን ግለሰብ ካባ አልብሰው ሸለሙት፡፡ ቂቂቂቂ
ይሄን የመሰል ስብእና በአደባባይ ሲሸጥና ሲዋረድ ማየት በ21ኛው ክ/ዘመን የፊልም ክንውን እንጂ እውነት አይመስልም ነበር፡፡
አይ አማራ (ብአዴን) ይሄን ያህል ነው ዜሮ ያገባችሁት፡፡ ያ ግራ የገባውስ አብን የምትሉት፤ ለዚህ ምላሽ አይኖረውም?? እንደዚህም ዘቅጣቹህ አልታያችሁም፡፡ አቤት በላይ ዘለቀ ይሄን ቢሰማ ምን ያረጋችሁ እንደነበር መተንበይ አይከብድም፡፡ ግን ያምርባቹሃል ቀጥሉበት፤ በርቱ፡፡
በአደባባይ ወጥቶ መሳደብ፤ ሰውን ማንቋሸሽ፤ ጥላሸት መቀባት ለሽልማት የሚያበቃ ቢሆን ኖሮ ሕወሃት እነ ታማኝ፤ አበበ ገላውና ኢሳትን ከነግብር አበሮቹ ስንት በሸለመ ነበር፡፡ ለነገሩ ግን የአማራ ክልል ገዢዎች እውነታው ስላስደሰታቸው ባሕር ዳር ድረስ ጠርተው ሸለሙት፡፡ ጉድ በል አማራ ዳስህን ጥለህ ሃዘን ተቀመጥ፡፡ እንደዚህም ተዋርዳቹህ አታቁም፡ መዋረዱንም የታለመዳችሁን ነው የምትመስሉት፡፡ ማን ነበር እስኪ አስታውሱን፤ የህወሃት ተላላኪ ነበርን ያለው? አገር የተበጠበጠችውም ተላላኪ ለሃላፊነት እንደማይበቃ ብቃታቹህ የታየበት የስራው ውጤት በመሆኑ ነው፡፡ ተላላኪነቱን ግን እንደቀጠላችሁበት ነው፤ ለግብጽና ኤርትራ፡፡ ማለቅለቁንም ተክናችሁታል፡፡ ታሪክ ሳይሆን እኛው እንፋረዳቹሃልን፡፡
ታማኝና ቴድሮስ ካሳሁን እናንተንም ክስተቱን አይታቹህ ምንም እንዳልተፈጠር አንደበታቹህ ሲዘጋ ስናይ፤ አፋቹህ ለሰብአዊነትና ለዲሞክራሲ ሳይሆን የዘር ጥላቻን ሲያርከፈክፍ እንደነበረ ካዋቅን ውለን ስላደርን አልገረመንም፡፡ ይሄን አይታቹህ ግን ዝም ትላላቹህ ብሎ ያሰበ አልነበረም፡፡ እናንተም አብራቹህ ደነዘዛቹህ?
የሚቀጥለውን ድራማ ለማየት ያብቃን፤
ሁለተኛውን ሽልማት ጎንደር ከተማ ታስተናግዳለች፡፡
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 383
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu


Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: Google Adsense [Bot] and 6 guests