"አራስ ልጄን ይዤ የታጣቂዎችን አስከሬን ተሸከሙ አሉን"
"....ቁስለኞችን ሳይቀር ገደሏቸው"
"የሴቶችን ጡት እንደቆረጡም ሰምተናል"
"የተሰው የሰራዊቱ አባላትን አስከሬን በመንገድ ላይ እየጎተቱ ግፍ ፈጽመዋል"
"....አይናቸው ውስጥ በርበሬ እየጨመሩ ያሰቃይዋቸው ነበር"
ምንጭ፦ ኢፕድ

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬
Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ
Users browsing this forum: No registered users and 6 guests