ወ/ሮ አበበች ጎበና አረፉ፡፡ነፍስ ይማር፡፡

Current political, socio-economic and human rights issues.

Moderators: ዘበኛ ፩, ዘበኛ ፫, ዘበኛ ፪, ዘበኛ ፬

ወ/ሮ አበበች ጎበና አረፉ፡፡ነፍስ ይማር፡፡

Postby ክቡራን » Mon Jul 05, 2021 8:33 am

እዚህ ዋርካ ውስጥ አንድ ሰው አለ ፡፡ ዘራይድረስ ይባላል፡፡ እድሜአችውን ሙሉ ላገር የለፉ፣ የደከሙ ሰዎች ሲያርፉ ስማቸው ጎላ ብሎ እንዲነሳ እይፈልግም፡፡ ሌላ ጊዜ ደግሞ ጠጅ ጉበቱን ነክቶ የገደለውን ሰው ሲያይ ቶሎ ብሎ ነፍስ ይማር ይላል፡፡ ለምን እንደሆነ አይገባኝም፡፡ ባለፈውም በፕሮፊሰር ጌታቸው ዙሪያ ላይ ምንም ትንፍሽ አላለም፡፡
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9198
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests